ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ሰላቢ እጆች(ኢሊሙናቲ) አንድ የአለም መንግስትን መመስረት የመጨረሻ ዕቅዳቸው ሲሆን ይህንን ለማስፈጸምም የአለም ህዝብን 90 በመቶ መቀነስ ይፈልጋሉ።ይህም የተለያዩ ሰው ሰራሽ የሆኑ ሰነ-ሂዎታዊ የጦር መሣርያዎች (bio weapons) የሆኑ በሽታዎችን በመፍጠር ህዝብን በመግደል ለመቀነስ (depopulation) ይሞክራሉ።በያዝነው ክፍለ ዘመን እንኳን የኤድስና ኢቦላ በሽታዎች በማምረት ብዙ ሰው ለመግደል ችለዋል።በተመሳሳይ የዚካ ቫይረስ በመልቀቅ ይህንን ሰይጣናዊ ተግባራችው ለማሳካት እየተንደረደሩ ነው። የዚካ ቫይረስ የሚያስተለሉፉ ትንኞችም በቤተ ሙከራ በዘረ መል ምህንድስና ለዚህ አላም ማለትም በሽታውን ለማስተላለፍ
የተሰሩ የተባዙ ናቸው።እንደ የኤድስ በሽታ የዚካ ቫይረስ በሽታም የቤተ ሙከራ ውጤት በመሆኑ የመብት ማስከበርያ ሰነድ(patent) ያለው ነው።
ይህ ሰነድም ዋነኛው የሰላቢ እጆች(ኢሊሙናቲ) አንቀሳቃሽ ከሆነው ዴቪድ ሮክፊለር እጅ ነው።ሮክፊለር ያገኝው የመብት ማስከበርያ ሰነድ(patent) 1947 እ.ጎ.አ የዚካ ቫይረስ ከተለቀቀበት ጊዜ ጀምሮ ነው።ዴቪድ ሮክፊለር ከ13ቱ የኢሊሙናቲ የደም ሃረግ ቤተሰብ አንዱ ነው።
ይህ ሰነድም ዋነኛው የሰላቢ እጆች(ኢሊሙናቲ) አንቀሳቃሽ ከሆነው ዴቪድ ሮክፊለር እጅ ነው።ሮክፊለር ያገኝው የመብት ማስከበርያ ሰነድ(patent) 1947 እ.ጎ.አ የዚካ ቫይረስ ከተለቀቀበት ጊዜ ጀምሮ ነው።ዴቪድ ሮክፊለር ከ13ቱ የኢሊሙናቲ የደም ሃረግ ቤተሰብ አንዱ ነው።
የዚካ ቫይረስ በሽታ በጾታዊ ግንኝነትና ከእናት ወደ ያልተወለደ ልጅ ይተላለፋል።ትኩሳት፣ የአካላት መገጣጠምያ ስቃይ፣የአይን መመረዝ በህፃናት ላይ የጭንቅላት ማነስ ምልክቶቹ ናቸው።የአለም ጤና ድርጅት (WHO) ጥር 2016 እ.ጎ.አ የዚካ ቫይረስ በሽታ የአስቸኳይ ጊዜ አደጋ መሆኑ አውጇል።የኢሊሙናቲ ቀኝ እጅ የሆነው ይህ ድርጅት የአለምን ህዝብ ሽብር ውስጥ በመክተት አለመረጋጋት በማስፈን ድብቅ ዕቅዳችው ማስፈጸምያ ነው።የዚካ ቫይረስ በሽታ ማስተላለፍያ የሆኑት ትንኞች ላይ የተሰራው የዘረ መል ምህንድስና እቅድ በቢልና መሊንዳ ጌትስ ፋውንደሽን የገንዘብ ድጋፍ ነው።ይህ የቢል ጌትስ ድርጅት የበጎ አድራጎት ስም እንደሽፋን ቢጠቀምም ድብቁ ስራው ግን የኢሊሙናቲዎች ዕቅድ ማስፈጸምያ ነው።ቢልና መሊንዳ ጌትስ ፋውንደሽን በበጎ አድራጎት ስም በሃገራችን ኢትዮጵያም በክትባትና ሌሎች በበጎ አድራጎት ሽፋን ድብቅ ሴራው እንደምያስፈጽም እናውቃለን።