EAR

አዲስ ነገር

Wednesday, 17 February 2016

ኢትዮጵያ | ምዕራባውያን ፡ ለምን የረሀብ ተምሣሌት አደረግዋት ፧



ዘርአዳዊት -ኢትዮጵያ

ታሪካዊት የኢትዮጵያ ጠላት ሀገረ እንግሊዝ ፡ በመዝገቨ ቃላት ማኅደርዋ ረሀብ ወይም ድርቅ ለሚለው ቃል ፡ ሀገራችን ኢትዮጵያ እንደ ምሳሌ ጠቅሳታለች። ኢትዮጵያ በአብዛኛው የዓለማችን ማኅበረሰብም በረሀብና በድርቅ ብቻ ትታወቃለች። ይህ እንዲሆንም በዲያብሎስ አገልጋዮች ምዕራባውያን ፡ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው። ይህም ከጥንት ጀምሮ የእግዚአብሔር ሀገር በመሆንዋ ያደረባቸው ጥላቻ የሚወጡበት ሆኗል። ድንቅ የሆነው የዓድዋ ድል”  ቪክቶሪ (Victory)  ለሚለው ቃል ፡ ምሳሌ ማድረግ አይፈልጉም ምክንያቱም ድል የተደረገው አካል ማን እንደሆነ ፡ ለዓለም ህዝብ ግልጽ ነው።

በሰው ልጅ ታሪክ  መዝገብ ውስጥ ፡ ከፍተኛና ዘግናኝ የረሀብና ድርቅ ሁኔታዎች ተከስተው አልፈዋል አሁንም እየተከሰቱ ነው። እስከ አሁን በአስከፊነታቸው ፡ ከተመዘገቡት ውስጥም በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅና ረሀብ ግን እስከ ፲ኛ ደረጃ ውስጥ አይገኝም ቢሆንም ምዕራባውያን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም በሀገራችን ኢትዮጵያ የተከሰተው መጥፎ ሁኔታ ፡ በማጋነን የኢትዮጵያ ስም ለማጥፋት ተጠቅመዉበታል።

እስከ የተመዘገቡ ፡ አስከፊ ፡  የረሀብና ድርቅ ክስተቶች እንመልከት ፦

፲ኛ. ታላቁ የሀገረ አየርላንድ ድርቅ ሚልዮን በላይ ሰው የሞተበት።


 
፱ኛ. የቬትናም ድርቅ ፻፱፵፭ ሚልዮን ህዝብ የሞተበት ፲፱፻፵፭ !


፰ኛ. የሰሜን ኮርያ ድርቅ ሚልዮን ህዝብ የሞተበት !

፯ኛ. የሩስያ ድርቅ ፻፱ ሚልዮን ህዝብ የሞተበት ፲፱፻፳፩!

፮ኛ.የቤንጋል ድርቅ ሚልዮን ህዝብ የሞተበት ፲፱፻፵፫ !

፭ኛ.የቤንጋል ድርቅ ሚልዮን ህዝብ የሞተበት ፲፯፻፸ !

፬ኛ.የሶቬት ድርቅ ሚልዮን ህዝብ የሞተበት ፲፱፻፴፪ - ፲፱፻፴፫ !


፫ኛ. የቻሊሳ ድርቅ ፲፩ ሚልዮን ህዝብ የሞተበት !

፪ኛ. የቻይና ድርቅ ፳፭ ሚልዮን ህዝብ የሞተበት ፲፱፻፯ !

፩ኛ. የታላቋ ቻይና ድርቅ ፵፫ ሚልዮን ህዝብ የሞተበት !


ታድያ ለምን ኢትዮጵያ ፡ በምዕራባውያን ዘንድ የረሀብና ድርቅ ተምሣሌት ልትሆን ቻለች መልሱ ግልጽ ይመስለኛል።

ኅሙስ ጥቅምት 4, 2008 ዓ.ም

No comments: