EAR

አዲስ ነገር

Wednesday, 7 March 2018

ኢትዮጵያና ዋካንዳ


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ


"በኢትዮጵያ የተፈጸመውን የአድዋ ድል ታሪክ ይዘት እና ጭብጥ የሚያሳየው ብላክ ፓንተር የተሰኘው ፊልም ለኢትዮጵያ እውቅና አለመስጠቱ ሌላኛው አነጋጋሪ ከጉዳዮች ሆኗል" ይልሐል ኢቢሲ "ኢትዮጵያ በምናባዊ ዘይቤ ዋካንዳ በተባለች አገር ተሰይማለች"

ታድያ ይህ ምን ይገርማል፧ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ከፍጥረቱ ዓለም ጀምሮ በድያብሎስ ጭፍሮች ጥቃት እየደረሰበት እዚህ ላይ ደርሳል። ኢትዮጵያዊ በልጆችዋና በባዕዳን ማንነትዋ ለማጥፋት ቢሞከርም ከቶ አይቻልም።



No comments: