EAR

አዲስ ነገር

Wednesday, 13 June 2018

መጠርጠር ደጉ ! የኢሉሚናቲ ቀጣይ ዕቅዶች ከሆኑት መካክል ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ወደ ቁስ አካላዊ መሣርያ መቀየር (transhumanism) ነው

ዘርአዳዊት -ኢትዮጵያ

መጠርጠር ደጉ ! የኢሉሚናቲ ቀጣይ ዕቅዶች ከሆኑት መካክል ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ወደ ቁስ አካላዊ መሣርያ መቀየር (trans humanism) ነው። ይህም በቅርቡ ሶፍያ በተሰኝች ሮቦት ሰው ሰራሽ አዕምሮ በመቀመርያ መርሃግብር (computer program) ጀምሮውታል። አስገራሚው ነገር ሶፍያ አብዛኛው አካልዋ በኢትዮጵያውያን የመቀመርያ መሃንዲሶች የተሰራች መሆኑ ነው።

ቢዮኔሴ ለአንድ አይነት አላማ መጥታ ቤተክርስቲያንን አሳጥታ ተመለሰች፡፡ ዛሬ ደግሞ ሶፊያ ለሚባል ሮቦት ኢትዮጵያ ግብዣ አድርጋለች፡፡ ሰኔ 22 ወደ አዲስ አበባ ይገባል፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናም አቀባበል ያደርጉላታል እየተባለ ሲሆን ህዝብም እንዲቀበላት ሳይታሰብ አልቀረም፡፡ እስካሁን ካለው ልምዳችን የሀይማኖት አባቶችም አቀባበሉ ላይ ሳይኖሩ አይቀሩም፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትር አበይ ጋር እራት መብላት እፈልጋለሁ ብላለች አሉ፡፡

No comments: