EAR

አዲስ ነገር

Wednesday, 17 July 2019

ዶናልድ ትራምፕ ዘረኛ ወይስ እውነተኛ?

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

የሀገረ አሜሪካ ርዕሰ ብሔር ዶናልድ ትራምፕ ጥቁር ሴት የምክርቤት አባላት በመገሰጻቸው በሴቶቹ ጥሩ ያልሆነ ምላሽ እየተሰጣቸው ነው። ኦባማ የመለመላቸው አራት ሴቶች በመቀለብለብ ላይ ናቸው። እነዚህ አራት የአሜሪካ ተዋካዮች ምክር ቤት ዓባላት፤ ሶማሊቷ ኢልሃን ኦማር፣ አሌክሳንድርያ ኮርቴዝ፣ ራሺዳ ትላይብ እና አያና ፕሪስሊ ናቸው። እነዚህ አራት ሴቶች (ሙስሊሞች ፣ ኮሙኒስቶች)አሜሪካን ለማጥፋት በባራክ ሁሴን ኦባማ ቀስቃሽነት የተጠራውን ኤሊዛቤላዊ ቡድንን መስርተዋል። አንዳንዶች እነዚህን አራት ሴቶች አሜሪካን የሚጠሉ ኮሙኒስቶች ናቸው ይሏቸዋል፤ ነገር ግን ከኮሙኒስትነትም አልፈው እስላማዊ ናቸው፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ያደረባቸው ጋለሞታዎች ናቸው። እነዚህ ምስጋና-ቢስ “ሴቶች” በጣም የሚያሳፍሩ ነገሮችን ነው በመቀበጣጠር ላይ ናቸው። በመጭው ዓመት በሚደረገው የፕሬዚደንት ምርጫ ላይ ፕሬዚደንት ትራምፕን ለመርታት የዲሞክራቲክ ፓርቲው ምንም ዓይነት ዕድል የለውም። እነዚህ አራት “ሴቶች” በባራክ ኦባማ እየተዘጋጁ ያሉት ለ2024 .ም የአሜሪካ ምርጫ ነው። ከዚህ ቀደም እንዳወሳሁት ሶማሊቷ ኢልሃን ኦማር በኢትዮጵያ ላይ እየደረሰው ባለው ግፍ ሳቢያ ለአሜሪካ የተላከች መቅሰፍት ናት፤ ሰለዚህ በ 2024 .ም ላይ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚደንት ሆና ብትሾም አይግረመን፤ ነገሮች ከምናስባቸው በላይ ናቸው።
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ከጥቂት ቀናት በፊት ለእነዚህ ሴቶች “አሜሪካን የማትወዱና፣ እዚህ በመኖራችሁ የሚከፋችሁ ከሆነ፤ አሜሪካን በመልቀቅ ወደ መጣችሁበት ብልሹ ሃገራት መመለስ ትችላላችሁ” ማለታቸው ትክክል ናቸው። ገር-ወዳድ መሪ ማለት እንዲህ ነው። የሩሲያው ፕሬዚደንት ፑቲንም ለቼችኒያ ተገንጣዮች “ይህች ገር ሩሲያ ናት፣ ቋንቋችን ሩሲያኛ ነው፤ የማትቀበሉ ከሆነ ሩሲያን ለቃችሁ ውጡ” ብለዋቸው ነበር። እኔም የኢትዮጵያ መሪ ብሆን ኖሮ እንድነ ጀዋር ኢትዮጵያዊነትን የማይቀበሉትን ወሮበሎች ሁሉ፡ “ኢትዮጵያን ልቀቁ!” እላቸው ነበር፤ ደግሞም ከብዙ መስዋዕት በኋላ በቅርቡ ይህ መምጣቱ የማይቀር ነው።

No comments: