✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በዝነኛው የ'ሜል ጊብሰን' ፊልም፤ “የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማማተ መስቀል | The Passion of Jesus Christ" የኢየሱስን ሚና የተጫወተውና የሆሊውድ ተዋናይ የሆነው 'ጂም ካቪዜል /Jim Caviezel' (የስሙ የመጀመሪያ ፊደላት በእንግሊዝኛው 'JC': Jesus Christ) የሆሊዉድ ፊልም ስቱዲዮዎች "በንፁሀን ልጆች ደም ረክሰዋል። ልሂቃኑ ሕፃናትን እየጠለፉ በማዘዋወር 'አድሬኖክሮም' የተሰኘውን ገባሪ የአድሬናሊን ሜታቦላይት ይሰርቃሉ።” በማለት በሆሊውድ እየተሠራ ያለውን ሰይጣናዊ ሥራ ለማጋለጥ ደፍሯል።
ይህ 'አድሬኖክሮም የተሰኘው የአድሬናሊን ሜታቦላይት በባዮሎጂው/ሕክምናው ዓለም በሰውነታችን ውስጥ በቆዳ ቀለም (ሜላኒን) መፈጠር ላይ ይሳተፋል። በተለይ በእኛ አፍሪቃውያን አካል ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ይገኛል።
ግን እኔ እንደሚመስለኝ ይህ ሰይጣናዊ ተግባር አድሬኖክሮምን/ ADRENOCHROME ለመስረቅ የሚፈጸም ተግባር ብቻ አይደለም! በተለይ የቀጥታ የሕዋስ ሽግግር ከሴሎቻቸው ጋር እንዲዋሃዱ ሕጻናትን በሕይወት እያሉ በሚመገቡበት በመንፈስ ምግብ ማብሰል ላይ የተሰማሩ ይመስለኛል። ዋና ዋና ሆስፒታሎች የታመሙ ሰዎችን ደካማ ሕዋሳትን ለመለወጥ እንኳን ደም፣ መቅኒ እና ሆሮሞን የሌሎች ሰዎችን ሽንትና ሰገራ ሳይቀር እስከ መጠቀም ድረስ ዘልቀዋል። ለብዙዎቻችንን ይህን አያሳውቁንም። 'አድሬኖክሮም' ሙሉ በሙሉ የተለየ ነው፣ ከደም ጋር ብቻ የተያያዘ አይመስለኝም! ይህ ሰውነታችን ከፒቱታሪ እጢ የሚያመነጨው ልዩ “መንፈሳዊ” ሆርሞን ነው። ሰውነት ነፍስን የሚጠብቅበት ረቂቅና አስደናቂ መንገድ አለው። ለምሳሌ የሰው ልጅ አካል በበሽታ ወይንም በድብደባ ብዙ ህመም ካጋጠመው ሰውነት ህመሙን እንዳይሰማው ለማድረግ የሚያስችል/የሚከላከል ሆርሞን ይፈጥራል፤ እናም እፎይታንና የደስታ ስሜትን የሚፈጥር የመጨረሻው ከፍተኛው ነገር ነው። በእርግጥ ይህ ሆርሞን እስኪወጣ ድረስ ሕፃናትን ማሰቃየት ከሁሉም የሰው ልጅ ባህሪ ሁሉ እጅግ በጣም አስከፊውና መጥፎው ነው።
❖ በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጂሃድ የዚህ ሰይጣናዊ ተግባር አንዱ አካል ነው።
የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ ጂኒው ግራኝ ዐቢይ አሕመድ 'ጫካ ፕሮጀክት' በሚል ሥያሜ አዲስ 'የቤተ መንግስት' ግንባታ ላይ ለመሠማራት የሚሻው ሕፃናትን ለዚህ ዲያብሎሳዊ ተግባር በምድር ሥር ዋሻዎች ለመጥለፍ ስላቀደ ነው። ለግንባታው በቂ ገንዘብ ሉሲፈራውያኑ ሰጥተውታል። ለዚህ ነው ምንጩን የማይናገረው።
☆ በሰዶም እና ገሞራ ካሊፎርኒያ 'ገዳም የመሥሪያ'ዶላር ማሰባሰቢያ ድራማ
በብዙዎቹ ነገሮች እኮ፤ በተለያዩ እባባዊ መንገዶች ኢትዮጵያውያንን አእምሮ ተቆጣጥረውታል። “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” በሚለው መጽሐፍ አማካኝነት ሕዝባችንን አስቀድመው ቀስ በቀስ እንዲለማመድና እንዲደነዝዝ አድርገውታል። ይህ መጽሐፍ እኔ ከማራምዳቸው ዕይታዎች ተመሳሳይ በመሆኑ ብዙ ሰዎች እንዳነበው ጋብዘዉኝ ነበር ሆኖም በተለያየ ምክን ያት ላነበው አልቻልኩም። ቢሆንም የመጽሐፉ ይዘት ከተለያዩ ሰዎች ለመረዳት ችያለው። ቀደም ሲል ለምሳሌ፤ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ታሪክ ፊደሎችን፣ ቁጥሮችን እና ቅርጾችን ለማስተማር አሻንጉሊቶችን እና አኒሜሽን በመጠቀም በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቲቪ ፕሮግራም የሆነው “Tsehai/ጸሐይ” የተባለው አታላይ የሕፃናት ፕሮግራም (ባለቤት የነበሩት ባልና ሚስት በእስራኤል ድጋፍ የተቋቋመው “ባሃይ” የተሰኘው የኢራን እስልምና-መሰል አምልኮ ተከታዮች ናቸው፤ በአዲስ አበባ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የተዋሕዶ ክርስቲያን አጽሞች ከመቃብር ቦታ እንዲነሱ ሲደረግ የባሃይ እስልምና ተከታዮች ግን የተከለለ የመቃብር ቦታ ተሰጥቷቸው ነበር)ዛሬ ደግሞ “ዶንኪ ቲውብ” በተሰኘውና በሉሲፈራውያኑ ፍላጎት በተቋቋመው ዝግጅት የሕዝቡን አእምሮና ልብ ለመስረቅ እየተሠራበት ነው። “ውሃ ሲወስድ አሳስቆ አሳስቆ፤ ከእንጀራ ጋር አናንቆ አናንቆ!” እንዲሉ። በነገራችን ላይ ሥላሴ ይጠብቃቸው እንጂ በሉሲፈራውያኑ ደም መጣጭ ቫምፓየሮች ዘንድ በመላው ዓለም በጣም ተወዳጅ የሆኑት የኢትዮጵያ ሕፃናት ናቸው፤ አዎ! ለግብረ-ሰዶማውያኑም ለደም መጣጭ ልሂቃኖቹም። ዋ! ዋ! ዋ! የተረፈ ልብ ያለው ልብ ይበል፤ እንደ “ዶንኪ ቲውብ፣ 'Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ' ወዘተ” ካሉ አደገኛ ፀረ-ጽዮናውያን ቻነሎች ይጠንቀቅ! የልጆቹ እረኛ ይሁን!
ከዓመት በፊት በጦማሬ ላይ ይህን ጽፌ ነበር፤
Drones Raining From The Sky in China | በቻይና ድሮኖች እንደ በረዶ ዘነቡ
“እንግዲህ በዚህ ዕለት እንኳን ባይከሰት፤ ፈጠነም ዘገየም ተመሳሳይ ዲያብሎሳዊ ተግባር መፈጸማቸው አይቀርም፤ አንድ በአንድ፣ ቀስ በቀስ እየፈጸሙትም እኮ ነው። የእኛው አውሬ ግራኝ አብዮት አሕመድ እንኳን እነርሱ በሰጡት ፍኖተ ካርታ መሠረት በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዱን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ባለፈው የመጥመቁ ቅዱስ ዮሐንስ ዕለት ያገኘሁት አንድ መጥመቁ ዮሐንስን የሚመስል አየርላንዳዊ (ከሚስቱ እና ሴት ልጁ ጋር) እኔ ከአስራ ሦስት ዓመታት በፊት በጦማሬ ካወሳኋቸው ክስስተቶች ጋር ሙሉ በሙሉ የሚጣመሩ መረጃዎችን አካፍሎኝ ነበር። ባቡር ጣቢያ ነበር አቅጣጫ ሲጠይቀኝ በድንገት የተገናኘነው። ኢትዮጵያዊ መሆኔን ስነግረው፤ እንዲህ አለኝ፤ “የእኔ አባት ከተባበሩት መንግስታት መስራቾች መካከል አንዱ ነበር፤ ዛሬ በሰሜን ኢትዮጵያ የሚካሄደው ጦርነት የወንድማማቾች ጦርነት ነው፤ ክርስቲያን በክርስቲያን ላይ እንዲነሳ የተባበሩት መንግስታት መሥራቾች ዕቅድ ነበር፤ በኤርትራ እና ኢትዮጵያ አዋሳኝ ቦታ አካባቢ እጅግ በጣም ጥልቅና ረጅም ዋሻ አለ፤ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሕፃናት ለዘመናት እየተጠለፉና እዚህ ዋሻ ውስጥ እየገቡ ለሉሲፈራውያኑ እንዲላኩ ይደረጋሉ.…” አለኝ። ሌላ ብዙ ጉድ አለ። ምንም ሳልለው በሚገባ ካዳመጥቁት በኋላ ስልክ ቁጥሩን ተቀብዬ ተሰናበትኩት። ወዲያው ብልጭ ብለው የታዩኝ ግን በልጅነቴ ወደ ሰሜን አቅጣጫ የሐመር መኪናን በመሰለ የመጓጓዣ ነገር ወደ ሰሜኑ በጣም እየበረሩ በካራቫን ሲጓዙ የነበሩትን “ቆማጣ መሰለ ድንክየዎች/Reptilians' የሚመስሉት ፍጥረታት ነበር የታዩኝ። ታሪኩ እዚህ ይገኛል።”
Nov 24 2022
No comments:
Post a Comment