✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
👹 ዘረኝነቱን በግልጽ የሚያሳየው የሉሲፈራውያኑ ወኪል ኢለን ማስክ በኢስላማዊታ ኢራን ውስጥ ስታርሊንክን ሲያንቀሳቅስ፣ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ጀነሳይዱ ሲፈጸም ግን ለተጠቂው ሕዝባችን ሳይሆን ለፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ነው የሳተለያት መረጃዎችን በስውር በማቀበል ላይ ያለው
በተለይ በክርስቲያን ሕዝባችን ላይ ሁሉም በጋራ ጀነሳይድ እየፈጸሙ መሆናቸውን እንረዳለን። በአጋጣሚ ሳይሆን ታቅዶበት እና ተጠንቶበት ነው ጀነሳይዱ እየተፈጸመብን ያለው። የእኛዎቹ ነፍሳቸውን በፍራቻ እና ለዓለማዊ ጥቅም የሸጡት 'ልሂቃን' ፣ 'መሪዎች'፣ 'መገናኛ ብዙኅን'፣ 'ስሉጣን/አክቲቪስቶች' ሁሉም ለሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች፣ ለገንዘብ/ ፋይናንስ ፣ ለወታደራዊ እና ለቴክኒካዊ ኢንዱስትሪ አውታረ መረብ ነው የሚሰሩት። በኢትዮጵያ ከግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ፣ ደብረ ጽዮን፣ ኢሳያስ አፈወርቂ/አብደላ-ሐሰን፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ጌታቸው ረዳ እስከ ዶ/ር እና መምህር ተብዬዎቹ ብሎም የመገናኛ ብዙኅን ቱልቱላዎቹ ሁሉ በደጋፊም በተቃዋሚም መልክ የሚሠሩት ለሉሲፈራውያኑ አውታረ መረብ ነው። ከፍተኛ ቦታ ላይ የተቀመጡት ሁሉ የኮቪድና ተመሳሳይ ክትባቶችን የወሰዱ ብሎም 'ቺፕሶችን' አካላቸው ውስጥ ያስቀበሩ ናቸው።
ሉሲፈራውያኑ የት እንዳሉ፣ ምን እንደሚያደርጉ በእነ ኢለን ማስክ የሲ.አይ.ኤ ሳተላይቶች ሊያውቁ ይችላሉ። ለዚህም ነው ለምሳሌ እነ ጌታቸው ረዳን ከሚሊየን በላይ ክርስቲያን ሕዝባችንን ከጨፈጨፉና ካስጨፈጨፉ በኋላ ወቅቱን ጠብቀው ወደ አዲስ አበባ እንዲሄዱ ያደረጓቸው። ሁሉም ለእነርሱ የሚሠሩ አገልጋዮቻቸው ናቸውና።
የምዕራባውያን ፖለቲካ ትርምስ ይመስላል - የተሰበሩ መንግስታት፣ ማለቂያ የሌለው ዕዳ እና ዘላቂ ቀውስ። ጎበዙ ሳይመን ዲክሰን 'ይህ ትርምስ ሳይሆን መዋቅሩ ነው፣ የሕዝብ ቁጥሩ በጣም እየቀነሰ ያለውና ማህበረሰቡን በሮቦቶችን እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን(ኤ.አይ)ለመተካት የወሰነው የምዕራቡ ዓለም ምናልባት በአሥር ዓመታት ውስጥ ይወድቃል፣ ጥሩ ዕድል የሚኖራቸው አፍሪካ እና ኤስያ ናቸው፣ አፍሪካውያን የራሳቸውን ኃብት በትክክል መጠቀም ስለሚችሉ የማደግ ዕድል አላቸው፣ በዚህ ለውጥ የሚሰጉት ምዕራባውያን እና ጭፍሮቻቸው በተለይ በአፍሪካ ጀነሳይድ እየፈጸሙ/እያስፈጸሙ ያሉት ለዚህ ነው' ይለናል።
ትክክል ነው! ያኔ ለክፉዎቹ አለቆአቸው ተልዕኮ ሲሉ ከዓለም አቀፉ የኢንዱስትሪ እና ወታደራዊ አውታረ መረብ ጋር ዛሬ አብረው የአፍሪካን ወጣት በጦርነት፣ ረሃብ እና በሽታ በመጨረስ ላይ ያሉት እንደ ቆሻሻዎቹ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ፣ ደብረጽዮን/ጌታቸው ረዳ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ/አብደላ-ሐሰን፣ አገኘው ተሻገር፣ ብርሃኑ ነጋ እና በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩት ጭፍሮቻቸው ከእነዘር ማንዘራቸው ተጠራርገው ይወገዳሉ። “በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዳቸው ለከፈቱት 'ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!'” የምንለው ለዚህ ነው። በቅርቡ የሚተማመኑበት ሞግዚት አይኖራቸውምና! ጊዚያቸው እያለቀ ነውና!
👏 ሲሞን ዲክሰን የፋይናንስ ፣ የወታደራዊ እና የቴክኒካዊ ኢንዱስትሪ አውታረ መረብ ወዘተ በዓለም ላይ ያለውን እያንዳንዱን የዘር ማጥፋት ዘመቻ፣ እያንዳንዱን የዘር ማጽዳት ዘመቻ እንዴት እንዳደራጁ፣ እንደደገፉ እና እንዳስተዋወቁ በእውነት እና በብቃት ያብራራልናል።
☆ የኃይል ተለዋዋጭነት ከዲሞክራሲ ጋር
☆ የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይ.ኤም.ኤፍ) የገንዘብ ድጋፍ እና የሚሽከረከር ዕዳ
☆ የብሪታንያ ኢምፓየር የፋይናንስ ሞዴል
☆ ብላክሮክ፣ የካፒታል ምደባ እና የቦርድ ቁጥጥር
☆ ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ለምን ኃላፊዎች እንዳልሆኑ
☆ አብዮቶች ለምን አይሳኩም
☆ ሩሲያ፣ ሉዓላዊነት እና ዘይት
☆ ዩክሬን፣ የኔቶ እና የጦር መሳሪያ ማበረታቻዎች
☆ ትርፍ፣ ጦርነት እና የሞራል ወጪ
☆ ስምምነት፣ ኃይል እና ፖለቲካ
☆ ኢሚግሬሽን እና አለመረጋጋት
☆ ክትትል፣ መረጃ እና ቁጥጥር
☆ ቬንዙዌላ፣ ዘይት እና ጂኦፖሊቲክስ
☆ ዕዳ በትክክል ሲፈርስ
☆ ሀገሮች ሲወድቁ የአክሲዮን ገበያዎች ለምን ይጨምራሉ
☆ የኑሮ ደረጃዎች ውድቀት
☆ ባለብዙ ዋልታ የዓለም ሥርዓት
☆ ቢትኮይን እንደ ቦይኮት (ጥሬ ገንዘብን ከመጠቀም መቆጠብ፣ ቢትኮይንም የሉሲፈራውያኑ ነው)
☆ ከሥርዓቱ የሚተርፈው ማነው
☆ ምዕራቡን ለቅቆ መውጣት ወይንስ እዚያው መቆየት
☆ ንብረት፣ ዕዳ እና ነፃነት
☆ ማምለጥ ለማይችሉ ሰዎች ምክር
☆ ሥርዓቱን በእርግጥ የሚሰብረው ምንድን ነው
☆ የመጨረሻ ነጸብራቆች፡ እራስዎን ሳያጡ ጨዋታውን መጫወት
💵 ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነው!
“ዋና ኃብት ጊዜ ነው፣ ጌዜውን ሌሎችን በመርዳትና በጎ ነገርን በመሥራት ካሳለፍነው ጨዋታውን እናሸንፋለን። በመንፈሳዊነት መልክ የማይታይ ገንዘብ ደስታ፣ ብልጽግና፣ ደስታ እና ነፃነት ፈጽሞ አያመጣልንም!” ይሉናል ሳይመን (ሰምዖን) እና ጴጥሮስ። ይገርማል ቅዱስ ጴጥሮስ የመጀመሪያ ስሙ ስምዖን ነበር።
💵 የዓለም የሀብት ስርጭት፡
55% የዓለም ሀብት ራሳቸውን ክርስቲያን ብለው የሚጠሩት ናቸው።
36% አምላክ የለሽ/ ኢ-አማኒያን ተሰልፈዋል
8% ሙስሊም ተሰልፈዋል
6% ሂንዱ ተሰልፈዋል
1% አይሁድ ተሰልፈዋል
☪ ዓለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!
😈 በኢሉሚናዊ - ሉሲፈሪያን - ሜሶናዊ - ሰይጣናዊ አጀንዳዎችን የሚከተሉት የምዕራባውያኑ ኤዶማውያን - ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አካላት ፣ ቡድኖች እና ግለሰቦች በጥንታውያኑ ኦሮቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ በአጠቃላይ ባለፉት ሦስት መቶ ዓመታት፣ በተለይ ላለፉት መቶ ሰላሣ ዓመታት እና ዛሬ የዘር ማጥፋት ጂሃድ በማካሄድ ላይ ያለውንና በክፉው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሚመራውን የፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝን እየረዱ ነው።
🔥 በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ እና በዩክሬን ላይ የተከፈተው ጦርነት ያሳየን፡-
😈 የሚከተሉት ሀገራት፣ ተቋማት፣ አካላት፣ ቡድኖችና ግለሰቦች በሰሜን ኢትዮጵያ ጀነሳይድ ጂሃድ ላይ ተሳትፈዋል፤
☆ የተባበሩት መንግስታት
☆ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ)
☆ የአለም ጤና ድርጅት
☆ አንቶኒዮ ጉቴሬስ
☆ ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስ
☆ ክላውስ ሽዋብ
🔥 ኢለን ማስክ (ስታርሊንክ)
🔥 ፒተር ቲል (ፓላንቲር)
☆ የአውሮፓ ህብረት
☆ የአፍሪካ ሕብረት
☆ አሜሪካ፣ ካናዳ እና ኩባ
☆ ፕሬዝዳንቶች ባይደን እና ትራምፕ
☆ ሩሲያ
☆ ዩክሬን
☆ ቻይና
☆ እስራኤል
☆ የዓረብ ሀገራት / የዓረብ ሊግ / የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች / ሳውዲ ዓረቢያ
☆ ደቡብ ኢትዮጵያውያን
☆ ጋላ-ኦሮሞዎች
☆ ኤርትራ
☆ ጅቡቲ
☆ ኬንያ
☆ ሱዳን
☆ ሶማሊያ
☆ ግብፅ
☆ ኢራን
☆ ፓኪስታን
☆ ህንድ
☆ አዘርባጃን
☆ አምነስቲ ኢንተርናሽናል
☆ ሂዩማን ራይትስ ዎች
☆ የዓለም ምግብ ፕሮግራም (2020 የኖቤል የሰላም ተሸላሚ)
☆ የኖቤል ሽልማት ኮሚቴ
☆ የዓለም ኢኮኖሚ መድረክ
🔥 የዓለም ባንክ እና የዓለም የገንዘብ ድርጅት
☆ ኢ-አማኒያን እና አኒሚስቶች
☆ ሙስሊሞች
☆ ፕሮቴስታንቶች
☆ ሰዶማውያን
☆ ዋና የመገናኛ ብዙኅን ተቋማት
☆ ፌስቡክ ፣ ዩቲውብ ፣ ቲክ ቶክ
☆ ህወሓት
💭 እነዛ አንዱ የሌላው ጠላት የሆኑት ብሄሮች እንኳን እንደ፡ ‘እስራኤል vs ኢራን’፣ ‘ሩሲያ + ቻይና vs ዩክሬን + ምዕራባውያን’፣ ‘ግብፅ + ሱዳን vs ኢራን + ቱርክ’፣ ‘ህንድ vs ፓኪስታን’ አሁን ጓደኛሞች ሆነዋል – እንደ ሁሉም በጸረ-ክርስቲያን ጸረ-ጽዮን-ኢትዮጵያዊ-ሴራ አንድ ናቸው። ይህ ከመቼውም ጊዜ በፊት ሆኖ አያውቅም በጣም አስገራሚ ክስተት ነው - በዓለም ታሪክ ውስጥ እንግዳ የሆነ ልዩ ገጽታ.
✞ ከጽዮናዊት አክሱማዊቷ-ኢትዮጵያውያን ጋር፡-
❖ ሁሉን ቻይ የሆነው እግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ
❖ ጽዮን ማርያም
❖ የቃል ኪዳኑ ታቦት / ታቦተ ጽዮን
No comments:
Post a Comment