✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር
ሳታውቁም ሆነ አውቃችሁ፤ ይህን ሁሉ ዕልቂትና መከራ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባለው ኢትዮጵያዊ ሕዝባችን ላይ እንዲመጣ ዘር አጥፊዎቹን የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎችንና አጋሮቻቸውን የጋበዘውን እና አጋሮቹ የሰጣችሁን የሉሲፈርን ህወሓትን 'ባንዲራ' ዛሬም የምታውለበልቡ፣ በየማህበረሰባዊው ህይወት የትስስር ድረ ገጾች የምትለጥፉ ወገኖች ሁሉ በየቤታቸው መቅሰፍት ይገባ ዘንድ ግድ ይሆንባችኋል፤ ጉዳዩ የእልህ ወይም የመበሻሸቅ ጉዳይ አይደለም። የሕይወት ጉዳይ ነው!
ከሃዲው ስጋዊ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ እና ኤዶማውያኑ ሮማውያን ሞግዚቶቹ የአክሱም ኢትዮጵያዊ የመንፈስ ማንነትና ምንነታችሁን ለመስረቅና የራሱ ለማድረግ 'ትግራይ'፣ 'ኤርትራ'፣ 'ዐምሓራ' የሚሉትን የቦታ መጠሪያዎችን ሰጧችሁ/ሰጡን፣ መንፈሳዊ የሆነውን ብርቅዬ የግዕዝ ቋንቋን እንዳትናገሩ/እንዳንናገር አደረጉን፣ የጽዮንን ሰንደቅ ነጥቀው የስጋ (ዲያብሎስ) መልክና ምሳሌ የሆነውን 'ባንዲራ' አሸከሙን፣ አሁን መንፈሳዊ ማንነታችንን እና ምንነታችንን ለመንጠቅ/ለማስነጠቅ ጥቂት ነው የቀራቸው። እግዚአብሔር አምላክ የሰጠንን በጣም ክቡሩን ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያናዊ ማንነቱን/ብኩርናውን እንደ ዔሳው ለሉሲፈር የሚሸጥ ሁሉ በእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ የተጠላ ይሆናል።
ግን እንዴት ነው መንፈሳውያን የሆኑ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች በዚህ ቁልፍ ጉዳይ ዙሪያ በቸልተኝነትና ግድየለሽነት ዝም ማለቱን የመረጡት? እነዚህ 'ባንዲራዎች' እኮ ሕዝባችንን በዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች እያስጨረሱት እና እያሰቃዩት ነው። እስኪ አስወግዷቸውና የታላቁን ንጉሥ የአፄ ዮሐንስ አራተኛ ሰንደቀን ለመስቀል ሞክሩ፤ ለሕዝባችን እና ለሃገራችን ባጭር ጊዜ ውስጥ ድል፣ ፍቅር፣ ሰላም እና ብልጽግና ይመጡላቸዋል/ይመጡልናል። ታዲያ ይህን ማየት አትፈልጉምን?
ኢትዮጵያን ዛሬ ተቆጣጥረዋት ያሉት በእግዚአብሔር ያልተመረጡትና ጠላቶቿ የሆኑት መንግስታት፣ ቡድኖች፣ ፓርቲዎችና መሪዎቻቸው ናቸው።
የዓድዋን ድል ከእግዚአብሔር፣ ከቅዱስ ጊዮርጊስና ከዓድዋ ሕዝብ ነጥቀህ፣ ለከሃዲዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎቹ ስትሰጥና ታሪካዊ ጠላት ቱርክንና ዓረብን ጋብዘህ የዓድዋን ሕዝብ ስታስጨፈጭፍ እግዚአብሔር አምላክ ምን የሚያስብ ይመስለናል?!
💭 በሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጂሃድ፣ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላትን ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶንና ግዕዝን ለማጥፋት ነው።
ለዚህ ደግሞ አራቱም ከኃዲ ጠላቶቻችን ከታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ጎን በመሰለፍ ተሳትፈውበታል። ከኃዲዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች + መሐሙዳውያኑ + መናፍቃኑ መሳሪያዎቻቸው ናቸው።
• በትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ በሚገኘው የሕንፃፅ ትልቅ የተፈናቃዮች መጠለያ ካምፕ ውስጥ አሰቃቂ ሁኔታዎች አሉ።
• ህወሓት ያውቀዋል። የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ያውቀዋል። የተባበሩት መንግስታት እና ሌሎች የሰብአዊ እርዳታ ድርጅቶችም እንዲሁ ያውቁታል።
• “የውጭ ለጋሾች ቸል ብለው ጀርባቸውን ይሰጡናል፡ ሕይወታችንን የሰጠንበት ፓርቲ (ህወሓት) ጀርባውን ሰጥቶናል።”
• ህወሓት በቡድን በመታገል እና አላስፈላጊ ህዝባዊ ስብሰባዎችን በመጥራት ተጠምዷል።
• ንቃተ ህሊናው ትንፋሹ ነው። ህወሓት ከደከሙና ከተራቡ ተፈናቃዮች የፓርቲ አባልነት መዋጮ ይሰበስባል።
👹 የህወሓትን ዋና መስሪያ ቤት በመቐለ የምትመራዋ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር፣ ተፈናቃዮች፤ 'የህወሓት ፓርቲ ህልውና እንጂ የእነርሱ ሕይወት እንዳማያሳስባቸው' እንደሚነግሯት ትናገራለች።
👹 ለዚህ አደጋ ተጠያቂዎቹ የፋሽስቱ ጋላ - ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ፣ ህወሓትና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር (ቲራ) ናቸው።
እግዚአብሔር አምላክ በአምሳዩ የፈጠረውና እስከ ዘመን ፍጻሜ ድረስ ጸንቶ የሚቆየው የመጀመሪያው የሰው/ አዳሜ ጥንታዊ ዝርያ የሚገኘው በሰሜን ኢትዮጵያ በታቦተ ጽዮን ዙሪያ ነው። ትንሽ ቆይቶ የተወለደውም የዳግማዊ አዳም/የኢየሱስ ክርስቶስ ቤተሰብም የሚገኘው በዚሁ አካባቢ ነው።
የቀደመው ሰው በምኞት ሕግ ተታልሎ የተሰጠውን ኪዳን ከሻረ በኋላ የተገለጠው ሁለተኛው የሰው ዘርም የሚገኘው በኢትዮጵያ ምድር ነው/በደቡብ ኢትዮጵያ ነው። ይህ ሁለተኛው የሰው ዘር ከእባቡ ዘር የተወለደ፣ የተፈጠረ፣ የተገኘ፤ ማለትም ቻርለስ ዳርዊን እንዳሳወቀው፤ ከዝንጀሮ/ከእንስሳ የመጣ የሰው ዘር ማለት ነው። ይህም ማለት እንስሳት በተፈጠሩበት ሕግ የተፈጠረ ሰው ማለት ሲሆን ከእንስሳ መንፈስ የተወለደም ወይም ከእንስሳ የዘር ሐረግ ይህ ሰው እንስሳዊ መሆኑን እናስተውል።
እንግዲህ እየመረረን ቢሆንም ይህችን ሐቅ ዋጥ እናድርጋት፤ ዛሬ በዓለም ላይ በተለይ በሃገራችን የምናያቸው የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ልጆች/ዲቃላዎች በእባቡ መንፈስ የተወለዱ የስጋ ሕዝቦች ናቸው። ዲያብሎስ ለስሙና ለክብሩ የፈጠራቸው ሕዝቦች ናቸው። ለዚህም ደግሞ የእንስሳትን ስምና ክብር ተቀብለዋልና የዲያብሎስ ባሪያዎች ሆነዋል። እነርሱ እርስበርስ በደንብ ይተዋወቃሉ። ማን ማንን እንደሚረዳ፣ ማን ከማን ጋር እንደሚያብር ደምበኛ ማሳያ ነው።
ሉሲፈራውያኑ ቴክኖሎጂን ተጠቅመው የመጀመሪያውን የእግዚአብሔር ፍጥረት (ተፈጥሮን፣ አየርን፣ ውሃን፣ እጽዋትን፣ ስጋን፣ አታክልትን፣ ፍራፍሬን፣ ጥራጥሬን ባጠቃላይ ምግቡንና መጠጡን) ሁሉ በሉሲፈር አምሳይ በመፍጠር ላይ ናቸው። ምናልባት ከግማሽ በላይ የሚሆነው የምድር ነዋሪም የዕባቡ/ሉሲፈር ልጅ ነው። ዛሬ የኮቪድ ክትባት የሰውን ልጅ ወደ ዕባቡ ልጅ ለመለወጥ ምን ያህል አስተዋጽዖ እንዳደረገ ለመናገር አልችልም፤ ነገር ግን ከዚህ በኋላ የሚመጡትን ክትባቶች በፈቃዱ የሚከተብ ሁሉ የዕባቡ ዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ልጅ ለመሆን የወሰነ መሆኑን አስረግጨ ለመናገር እደፍራለሁ።
እስከ ዛሬው ዘመን ድረስ የዘለቀው የዲያብሎስ መንግስት የተመሠረተው በሉሲፈር/ በአሕዛብ ሕግና ሥርዓት ሲሆን የመንግስቱ አወቃቀርም የአሕዛብን መንግስታት የተከተለ ነበር። የህወሓት ሰዎች የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ከኃዲ የሉሲፈር ባሪያ ስለነበሩ በሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው እርዳታ ትኩረታቸውን በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ላይ አድርገው የክርስቶስን ቤተሰቦች ለመከፋፈል፣ ለመዋጋትና መጨፍጨፍ፣ አግዓዚያዊውን የሃይማኖት፣ የባህል፣ የቋንቋና ወግና ሥርዓትም በሉሲፈር/አሕዛብ ርኩሰት ለመተካት ወሰኑ።
አስቀድሞ የነበረው የመንግስት ወግና ሥርዓት ሙሉ በሙሉ የተቀየረው በደርግ/ህወሓት ዘመን ነበር።
የአሁኗ ኢትዮጵያ ሁለት በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ማንነቶችና ምንነቶች ያላቸው ሕዝቦች ሀገር ናት። በመንፈስ እና በስጋ ሕግ የተዘጋጀ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሕዝቦች የሚኖሩባት ሀገር ናት።
እንደ አፋር፣ ሶማሌ፣ ጋላ-ኦሮሞ (ቦረና) ያሉ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሕዝቦች ከዝቅተኛ፣ ቆላማ እና በረሃማ ቦታ የተገኙ ሲሆን የመንፈስ ማንነትና ማንነት ያላቸው ሕዝቦች ደግሞ ከከፍተኛ፣ ደጋማ/ወይናደጋማ እና ተራራማ የተገኙ ናቸው። ሁለቱ ቦታዎች እጅግ በጣም የተለያየ ማንነትና ምንነት ያላቸው ቦታዎች ናቸው። የተፈጠሩበትም ሕግ በእጅጉ ይለያያል። ይህም ማለት ከተራራማ ቦታዎች የተገኘው እንደ 'ተጋሩ' እና 'ዐምሓራ' ያለው ሕዝብ ከበረሃማ ቦታዎች ከተገኙት እንደ አፋር፣ ሶማሌ እና ጋላ-ኦሮሞ አንድ ዓይነት አካል/አስተሳሰብ፣ ፍላጎትና ስሜት የሌላቸው በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ሕዝቦች ናቸው ማለት ነው። የመለያያታቸውም ምስጢር በቦታዎቹ ሕግ (የዓየር ንብረት ጸባይ) ከፍተኛ ልዩነት የተመሰከረ ነበር። ሰው የተፈጠረበት አፈር ማንነትና ምንነት ወራሽ ነው። የዛንም ቦታ ማንነትና ምንነት የሚወርሱበት ምስጢር በምድሩ የአየር ንብረት ፀባይ ነው። የሰው ልጅ ሐይማኖቱ የተዘጋጀው "በዓየር ንብረት ፀባይ" ሕግ በኩል ነው። ይህም ማለት ሰው ሐይማኖትም ይሁን መንግስት የሚያደርገው የሚኖርበትን ምድር የዓየር ንብረት ፀባይ ነው ማለት ነው። ክርስትና በወያን ደጋ የምድር አፈር ሕግ ሲገለጽ፣ እስልምና ደግሞ በበረሃ ማለትም በሙቀት ሕግ ይገለጻል። ይህን መለኮታዊ ምስጢር በደንብ ልናስተውለው ይገባናል። የእግዚአብሔር መንግስት (መንፈስ) የዓየር ንብረት ፀባይ ምርጫ 'ወይና ደጋማ" ሲሆን የዲያብሎስ (ስጋ) መንግስት የዓየር ንብረት ምርጫ ደግሞ "በረሃማ/ሞቃታማ" ነው። ስለዚህም ነው በአብዛኛው ሞቃታማ አካባቢዎች ላይ የሚኖሩ ሕዝቦች "እስላም" የሚሆኑት። ምክንያቱም የሙቀት ሕግ የስጋ ሕግ ነውና። እስልምና ደግሞ የስጋ አምልኮ መሆኑ አይካድም። እነዚህ ሁለት አካላት ደግሞ አንዱ አንዱን በመግደል እንደ መንግስት የሚገለጡና የሚነግሱ ሕጎች ናቸው። ስለዚህም ነው ዛሬ በስልጣን ላይ የተቀመጡት ዘር አጥፊዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች እነ ግራኝ አብዮት አሕመድ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ዘ-መንፈስን እየጨፈጨፉ ያሉት፤ ምክኒያቱም ልባቸው ለደቡብ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ እና ከዓረብ በረሃዎች ለተገኙ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች ብቻ የሚመታው።
የአሁኗ ኢትዮጵያ 'ሀገር' ማለት ምን ማለት እንደሆነ ባልተረዱ፣ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረች የ 'ፈጠራ' ሀገር ናት። 'ኢትዮጵያዊነት' የሚባለውም ከሃዲዎቺ ደርግ/ህወሓት በፈጠሯት 'ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ' ውስጥ የሚኖረውንም ሕዝብ ማንነትና ምንነት አይወክልም፤ አይገልጽምም። ይህች አሁን ያለችው ትክክለኛው ኢትዮጵያ ሳትሆን የመንፈሳዊውን ቀዳማዊ ምኒልክ ስምና ክብርና ለመውረስ ሲሉ እራሳቸውን ደርግ/ህወሓት ብለው እንዲሰይሙ የተደረጉት ከሃዲ የስጋ ምኞታቸው የፈጠራት የፈጠራ/የሐሰት ኢትዮጵያ ናት – ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ። ሀገር ማለት የምድር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት ፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ምድር ማለትም ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያዊ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል። አዕምሮ የጎደለው ምኞት ነበር።
ህወሓት አንድ መሆን የማይችሉ ሁለት መንግስታዊ አካሎች/ማንነቶችና ምንነቶች አንድ አድርጌ እገዛለሁ ባለ ጊዜ ነበር የተቀደሰችውን ምድር ኢትዮጵያን ገድለው የቀበሯት። ለኢትዮጵያ የጥፋት ምስጢር ሆኖ የምናገኘው አንዱ የሥልጣን ምኞት የህወሓት የማስታረቅ አገልግሎት ይሆናል። የኢትዮጵያም የሕይወትና የነጻነት ማንነትና ምንነት ሞትና ጥፋት የተሰራውም እዚህ የምኞትና የጥፋት ሕብረትና አንድነት ላይ ነበር። መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ገዢና የበላይ መሆን የሚችለው የስጋን አካል በማጥፋትና በኃይል በመግዛት ብቻና ብቻ ነበርና። ያ መንፈሳዊ ሕዝብ ከስጋ ጋር ሕብረትና አንድነት ሲፈጥር ያ ትክክለኛ የኢትዮጵያዊነት ስምና ክብር ሞተ፤ ኦሮማይ። ተፈጸመ።
ህወሓት በፈጠራት ኢትዮጵያም ውስጥ በመጨረሻ የታየውና ራሱን የገለጠው እውነት ከዚህ የተለየ አልነበረም። "የብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት" በሚለው ሉሲፈራዊ የዲሞክራሲ ንድፈ ሐሳብ ተሰውሮ፣ ህወሓት መንግስት ሲሆን አስቀድሞም የተቀባው ይህ የስጋ ማንነትና ምንነት ነው።
የመጨረሻው መንግስት የሆነው የህወሓት/ኢህአዴግ/ሻዕቢያ/ብልጽግና መንግስት የተመሰረተበት የሞትና የባርነት ሕግና ሥርዓት መገለጫ የሆነውና 'የብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት' የሚለው የተሰወረ የስጋ ፍልስፍና ሉሲፈራዊ ተልዕኮ እንዳለው ዛሬ እጅግ በሚያሳዝን፣ በሚያስለቅስና በሚያስቆጣ መልክ በግልጽ እያየነው ነው። 'የብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት' የሚለው የተሰወረና የተሸፈነ ንድፈ ሐሳብ የስጋን ማንነትና ምንነት ማለትም የስጋን አካል እንደ መንግስት አካል (ሕግ) ለማንገስ የሚሠራ የሞትና የባርነት ሥርዓት መሆኑን የሚያሳየንን አንድ ምስጢር ለመጥቀስ ያህል፤ የህወሓት ኢህአዴግ/ብልጽግና የተዘጋጀበት መልክና ምሳሌ ለማስመስከር የብሔር ብሔረሰቦችን ሕብረ ብሔራዊነትና የልዩነት አንድነት ምሳሌ የሆነችውንና በባንዲራው ላይ በደማቁ የተሳለችውን ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ መመልከት እንችላለን። የስጋ (ዲያብሎስ) መልክና ምሳሌ ናትና። ይህችም የመንፈስ ሞት ነበረች። በዚህችም መልክና ምሳሌ ሉሲፈር ሰውን ለስሙና ለክብሩ ፈጥሮታል።
የዚህ ሕዝብ ስምና ክብር የስጋ ነበርና። በስጋ ሕግ የተዘጋጀ የሞትና የባርነት ምንነትና ምንነት ያለው ሕዝብ ስለሆነ ነው። ለዚህችም ምድር ጥፋት የሆኑት ይህ የስጋ ማንነትና ምንነት ነው። ምክኒያቱም የህወሓት መንግስት መጨረሻ/ፍጻሜ የተባለው የህወሓት/ኢህአዴግ/ሻዕቢያ/ብልጽግና መንግስት ነውና። ይህም ማለት የህወሓት/ኢህአዴግ/ሻዕቢያ/ብልጽግናን የጸነሰው የጥንታዊ ጠላቶቻችን የስጋ ምኞት ነበር ማለት ነው። ብዙዎች ህወሓት/ኢህአዴግ/ሻዕቢያ/ብልጽግና የዲያብሎስ መንግስት መሆኑን ዛሬም አያውቁም፣ አይረዱትም። እውነቱ ግን የዳግማዊ ዲያብሎስ ነው ህወሓትን/ኢህአዴግን/ሻዕቢያን/ብልጽግናን የቀባውም ይሁን ያነገሰው። ህወሓቶች የዚህ አስከፊ ዘመን ብልሹ ፍሬዎች ናቸው። 'የብሔር ብሔረሰቦች እኩልነት'፣ 'ዲሞክራሲ' ቅብርጥሴ ስጋን በማንገስ የሚሠራ የተሰወረ ተልዕኮ፣ ዓላማና ግብ ያለው የስጋ ምኞት ነው። ዲሞክራሲያዊ መንግስት ማለት የስጋን ሕግ የሚያነግስ የጥፋት ምኞት ማለት ነው። ዲሞክራሲ የአውሬው መንግስት የሚመሰረትበት የስጋ ሕግ ነው። የእግዚአብሔርን መንግስት የሚሽርና የዲያብሎስን መንግስት የሚያቆም የጥፋት መሻት መረዳት መሆኑን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው።
እነዚህ በእግዚአብሔር ያልተመረጡ መንግስታትና መሪዎቻቸው 'የሃይማኖት እኩልነት፣ ሃገር የጋራ ነው፣ ሃይማኖት የግል ነው' ይላሉ። ግን 'የሃይማኖት እኩልነት' የሚባለው ነገር በተጨባጭ በነባራዊው ዓለም ውስጥ በጭራሽ የለም። "እኩልነት" የሚለው ጽንሰ ሐሳብ ስጋን በመንፈስ ላይ ለማንገስ የሚሠራ ሽፋን ወይም ካባ ነው። ምስጢሩ የተሰወረው 'እኩልነት' በሚለው የፈጠራ (ሐሰት) ቃል መሆኑን እናስተውል። ስለዚህ 'የሃይማኖት እኩልነት' የሚለው የዲሞክራሲ ንድፈ ሐሳብ ዋነኛው ዓላማ የስጋን ሕግና ሥርዓት እንደ መንግስት በማንገስ የመንፈስን አካል (ሕግ) ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መግደል መሆኑ ግልጽ ነው። ዓለምም እያሳየችን ያለችው ይህን ነው።
ይህን ምስጢር አሁን ኢትዮጵያ በወደቀችበት ሕግና ሥርዓት በኩል በጥቂቱ እንይ። ኢትዮጵያን አሁን እየመራት ያለው የመንግስት ሕግና ሥርዓት (የሃይማኖት ፖሊሲ) “የሃይማኖት እኩልነት" በሚል መሠረት ላይ የቆመ ነው። ይህም ማለት ክርስትና እና እስልምና/ዋቀፌና እኩል መብትና ነፃነት አላቸው ማለት ነው። ለዚህ የሐሰት ንድፈ ሐሳብ ማለትም የሃይማኖት ፖሊሲ ሽፋን የሆነው ሁሉም ሃይማኖቶች እምነታቸውን በነጻነት የማምለክ፣ የማስፋፋትና የማሳደግ ብሎም የማሸጋገር መብት አላቸው የሚለው የዲሞክራሲ መብት ነው። ይሁን እንጅ እነዚህ ሃይማኖቶች በእኩልነትና በአንድነት መስፋፋትም ይሁን መመለክና ከትውልድ ወደ ትውልድም ይሁን ከቦታ ወደቦታ መሸጋገር አይችሉም። ምክንያቱም ከሁለቱ ሕግና ሥርዓቶች አንዱ አንዱን ገድሎ መንግስት ይሆናልና ነው። የሃይማኖት እኩልነት የሚለው የስጋ ፍልስፋን ማለትም የዲሞክራሲ ንድፈ ሐሳብ ውስጠ ምስጢርም እርቃኑን ተገላልጦ ራሱን ለሕዝብና ለአሕዛብ የሚያሳየው እዚህ መረዳት ላይ ይሆናል። በየትኛው ጊዜም ይሁን ቦታ የተመሠረተ የትኛውም መንግስት ከእነዚህ ሁለት ሕግና ሥርዓቶች በአንዱ ብቻና ብቻ ይመሠረታል። ከእነዚህም ሁለት ሃይማኖቶች (ሕጎች) ውጭ ሰውን የሚገዛ ሌላ መንግስት (ሕግ) የለም። ምክኒያቱም ሰው የተፈጠረው በሕግ ነውና። የተፈጠረበትም ሕግ የሚናገረው በእርሱ ላይ እንደ መንግስትም ይሁን እንደ ሃይማኖት የሚግለጡ ሁለት ሕግና ሥርዓቶች መኖራቸውን ነው።
እንደዚህ ከሆነ አሁን ራሱን 'የሃይማኖት እኩልነት' በሚል ካባ ስውር በዚህች ምድር ላይ የነገሰው የህወሓት/ኢህአዴግ/ሻዕቢያ/ብልጽግና መንግስት የተመሰረተው በየትኛው ሕግና ሥርዓት ማለትም ሃይማኖት ይሆን? በክርስትና ወይስ በእስልምና? መልሱ አንድና አንድ ነው፤ በእስልምና ሕግና ሥርዓት! (የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ በሑዳዴ ፆም ወቅት ክርስቶስን ረስቶ፤ 'እንኳን ለረመዳን አደረሰን!“ እያለ ከመሐመዳውያኑ ጋ ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ያፈጥራል። እንደነ ጌታቸው ረዳ ያሉት ደግሞ የመስቀል በዓል ወቅት ጸጥ ብለው ለአጋንንታዊው ኢሬቻ "እንኳን አደረሳችሁ!“ ለማለት ሲፈጥኑ አስመስክረዋል።)
በባንዲራው ላይ ያለችውም መልክና ምሳሌ ይህን እውነት ትመሰክራለች። ይህችም መልክና ምሳሌ አዳምን ወይም የሰውን ልጅ እንዳይበላው በተከለከለው ዕፀ በለስ በኩል በስጋ ሕግና ሥርዓት በመልኩና በምሳሌው ለፈጠረው ለዲያብሎስ ሕግና ሥርዓት፣ መልክና ምሳኤል ናት። በዛሬዋ ኢትዮጵያና በህወሓት ባንዲራዎች ላይ ያለችው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ መልክና ምሳሌም ለዲያብሎስ የሞትና የባርነት ሕግና ሥርዓት የምትናገር ናት። ይህችንም ኮከብ ደግሞ በእስልምናው እምነት መልክና ምሳሌ (ሎጎ) ውስጥ በሰይጣናዊው መስጊድ ሚናራ ላይ ከላይ ሆና በቀላሉ ይመለከቷታል። የኮከቧ መልክና ምሳሌ የእስልምናው መንግስት ሕግና ሥርዓት ምልክት/ሎጎ ነው። ይህ መልክና ምሳሌ ነው ዛሬ ዓለምን የሚገዛው የዘንዶው መንግስት ሕግና ሥርዓት። ይህችም ኮከብ ምሳሌነቷ ለአምስቱ የስጋ ስሜት ህዋሳት ሲሆን ይህም ስለ ስጋ አካል (ሕግ) የሚናገር የዲያብሎስ መንግስት የሞትና የባርነት ሕግና ሥርዓት ነው። የስጋ ዕውቀት፣ ጥበብና ኃይል ነው። ዲያብሎስ የራሱ ያደረገውን የሰውን ልጅ በመልኩና በምሳሌው የፈጠረበት መልክና ምሳሌ ነው። ህወሓት ለምን የዳዊትን ኮከብ ለመንግስቱ ሕግና ሥርዓት መልክና ምሳሌ ለማድረግ አልፈለገም? የዳዊት ኮከብ የሰውን ልጅ ከምድር አፈር በመልኩና በምሳሌው አስቀድሞ የፈጠረውን የእውነተኛውን አምላክ የእግዚአብሔር ሕግና ሥርዓት ማለትም መልክና ምሳሌ የሚናገር ነው። ለምን ይህን መልክና ምሳሌ ማንገስ አልፈለገም? አሁን ውስጠ ምስጢሩ የገባን ይመስለኛል።
ይህን እጅግ ድንቅ መለኮታዊ ምስጢር የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሰሜን ኢትዮጵያውያን የማወቅ ግዴታ አለባቸው።


No comments:
Post a Comment