ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ባራክ ኦባማ በየግብረሰዶማውያን መጽሔት የፊት ሽፋን ላይ ምስሉ በመውጣት የመጀመርያው የሃገረ አሜሪካ ርዕሰ ብሔር በመሆን ታሪክ ሰራ።Out መጽሔት የኦባም ምስል ማውጣት የቻለዉም ለግብረሰዶም ማህበረሰብ ባለውለታ ናቸው ባማለት ነው።ምክንያቱም የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ በአሜሪካ በሕግ እንዲጸድቅ ሰለአደረጉ።
ባራክ ኦባማ 2004 እ.ጎ.አ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ እንደማይደግፍ የአሜሪካ ኮንግረስ ሴናተር በነበረበት ጊዜ ከጋዜጠኛ ለቀረበለት ጥያቄ በሰጠው መልስ ተናግሮ ነበር።ወደ ርዕሰ ብሔር ስልጣንነት ከመጣ በኃላ ግን የፖለቲካ ጫወታ በመቀየር የተመሳሳይ ጾታ (ግብረሰዶማውያን) በሕግ ድጋፍ እንዲጸድቅ አድርጓል።