EAR

አዲስ ነገር

Tuesday, 29 December 2015

መጽሐፈ መድሃኒት

ዘርአዳዊት -ኢትዮጵያ


መጽሐፈ መድሃኒት የተለያዩ በሽታዎችን ለመፈወስ የሚረዱ መንገዶችን የሚጠቁም  ጥንታዊ የአባቶቻችን መጽሐፍ ነው።ይህ መጽሐፍ በተለያዩ ጊዜያት ወደ ሃገራችን በመጡ ምዕራባውያንና የምስጥር ማህበራት ተሰርቆ ወደ ተለያዩ የአውሮፓ ሃገሮች ተወስዷል።በሃገረ ጀርመንም የግዕዝ ቋንቋ በዩኒቨርሲቲዎች በመክፈት መጽሓፉን በመመርመር የተለያዩ ዘመናዊ መድሃኖቶች በመቀመም መልሰው ወደኛ ይሉኩታል።ከኛ ወደ እኛ።