ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
(የተሻሻለ ጽሑፍ)
በአሁኑ ሰዓት ኑሮዉን በሩስያ ያደረገው ስኖውደን ከዚህበፊት ስለ እውቁ የአሸባሪዎች ቡድን መሪ ቢንላደንያልተነገሩ እውነታዎችም ጭምር በእጅ አሉ ሲል ከሞስኮትሪቡን ጋር ባደረገው ቃለ መጠየቅ ላይ ገልጿል።እንደ ስኖውደን ቃል ቢንላደን በህይወት መኖር ብቻሳይሆን እጅግ በጣም የተደላደለ ኑሮ በባህማስ እየኖረእንደሆነ ይናገራል። እድሜ ለሲአይኤ(CIA) ይላል።ስኖውደን፤ የቢንላደን የተንፈላሰሰ ኑሮ በሲአይኤ(CIA)ቋሚ ክፍያ የታገዘ መሆኑንም ይናገራል።“የቢንላደን ስም እስካሁን በሲአይኤ(CIA) የደሞዝ ቅፅ(payroll) ላይ እንዳለ የሚያሳይ ማስረጃ በእጄ ላይአለ። ይላል ስኖውደን። አክሎም ”ቢንላደን በየወሩ$100,0000 (መቶ ሺህ የአሜሪካ ዶላር) እየተከፈለውነው። ክፍያውንም የሚቀበለው በራሱ የናሳው ባንክአካውንት እንደሆነ እና ክፍያውም የሚፈፅምለት በታወቁኩባንያዎችና ድርጅቶች በኩል እንደሆነ አውቃለሁ። አሁንየት ነው የሚኖረው የሚለውን እርግጠኛ ባልሆንም በ2013 እ.ኤ.አ ግን ከ 5 ሚስቶቹ እና ብዙ ልጆቹ ጋርበአንድ ቪላ ውስጥ ይኖር ነበር። ሲል በቃለመጠየቁተናግሯል።ስኖውደን የአልቃይዳው መሪ የኦሳማ ቢንላደን ሞትየውሸትና በሲ አይ ኤ የተቀነባበረ ሲሆን ሰውየውምእርግጠኛ ቦታው በማይለይ በአንድ የባህማስ ደሴቶችውስጥ እንደሚኖር ይናገራል።ይህ በከባድ ሚስጥር አጋላጭነቱ የሚታወቀው ኤድዋርድስኖውደን “ኦሳማ ቢንላደን ሲ ኣይ ኤ አሉኝ ከሚላቸውብቃት ካላቸው ሰዎች ተርታ አንዱ ነው” ይላል። ስኖውደንየውሸት ግድያ ሴራው የተቀነባበረው ከፓኪስታን የድህንነትአገልግሎት ጋር በጥምረት እንደሆነም ይገልፃል። ይህምሰው ሁሉ ቢንላደን ሞቷል ብሎ እንዲያስብና ቢንላደንበነፃነት የፊት ገፅታውን ብቻ ቀይሮ እንዲንቀሳቀስአስችሎታል ይላል።በመጨረሻም ኤድዋርድ ስኖውደን በቅርቡ በሚያሳትመውአዲሱ መፅሀፍ ውስጥ የቢንላደንን እስካሁን በህይወትመኖር የሚያረጋግጡ እውነታዎችና ተጨማሪ ማስረጃዎችእንደሚያካትትበት ገልጿል።