ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በኢንጎልስታድት ተወልዶ ያደገውና በእየሱሳውያን የምስጥር
ማህበር ትምህርት ተኮትክቶ ያደገው አዳም ዋይሻፕት የካኖን የሕግ ፕሮፌሰር ማዕርግ በ 1772 እ.ጎ.አ ተቀበለ።የእየሱሳውያን ማህበር አባል የነበረው ዋይሻፕት
የሕግ ፕሮፌሰርነት ማዕርግ ካገኝ በኋላ ግን የራሱ ነጻ የሆነ ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ እይታ በመያዝ ከእየሱሳውያን የምስጥር ማህበር
ራሱን አገለለ።
ግንቦት 1, 1776 እ.ጎ.አ ፐርፈክቲቢሊስት ማህበር መሰረተ። ይህ ማህበር በአሁኑ
ጊዜ ኢሉሚናቲ በመባል ይታወቃል።ዋይሻፕት የኢሉሚናቲ ማህበር ከመሰርተ በኋላ ስፓርታክስ የሚል የምስጥር ስም መጠቀም ጀመረ።ጀርመናዊው
የመደብ አልባ ስርዓተ ማህበር (communism) ርዕየተ አለም አመንጪ ካርል ማርክስ የኢሉሚናቲ ምስጥር ማህበር አባል ነበር።
ኢሉሚናቲ የተመሰረተበት ግንቦት 1 የመደብ አልባ ስርዓተ
ማህበር (ላብ አደሮች) ቀን May Day በሚል ሽፋንም ይከበራል። ግንቦይ 1 እጎ.አ በኢሉሚናቲ ማህበር አባላት ዘንድ ትልቅ ባዕዳዊ
የሆነ ሰነ ስርዓት በማካሄድ የሚከበርበት ቀን ነው።ይህም ሰውን መስዋእት እስከማድረግ ይደርሳል።ስነ ስርዓቱ በጠቅላላ ጥንቆላና
የጣኦት አምልኮ በማካሄድ ይከበራል።ኮሙኒስቶች ይህንን በዓል ለማክበር የላብ አደሮች(May Day) የሚል ሽፋን ይጠቀማሉ።እኛም
ይህንን በዓል ከማክበርና ከሴራቸው መጠበቅ ይገባናል።