EAR

አዲስ ነገር

Friday, 7 April 2017

ሳይነስና የሰው ልጅ መጨረሻ


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ


ሳይነስና ቴክኖሎጂ ፈጣሪ ለሰው ልጅ በሰጠው ድንቅ አእምሮ የሚከናወኑ የሰው ልጅ የምድር ኑሮ የሚያግዝ ነው።ታዲያ ዲያብሎስ በሚያሽከረክራት ምድር ሳይነስና ቴክኖሎጂ ዋነኛ መሣሪያ እየሆነ መምጣቱ ላስተዋለ ሰው ግልፅ ነው።

ጥንታውያን አባቶቻችን ፈጣሪ የሰጣቸውን ድንቅ ጥበብ ለዘመኑ ሳይነስና ቴክኖሎጂ መሠረት የሆኑ ናቸው።አልበርት አንስታይንም ሆነ ሌሎች ሳይንትስቶች መሠረታቸው ድብቅ የሆነ የመረጃ ምንጭ ስለነበራቸው ነው እንጂ ከሰው የተለየ ፋጥረታት ስለ ነበሩ አይደለም።ንጉሥ ሰለሞን ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም እንዳለው።

ሳይነስ በአሁኑ ጊዜ በማንክያ በመሥጠት በአካፉ ከኛ እየወሰደነው።ሰሞኑን በህይወት ካሉት ሳይቲስቶች አውራ የሆነ ውን ስቴቨን ሃውኪን ይህንን አረጋግጣል።
ሳይንቲስት ስቴፈን ሃውኪን ለወደፊቱ የሚፈጠሩ ቴክኖሎጂዎች በቁጥጥር ሥር እንዲውአያስጠነቅቃል የሰው ልጅን ህልውና ሊፈታተኑ እንደሚችሉ ያስጠነቅቃል። ታላቁ የፊዚክስ ባለሙያ ከዚህ ቀደምየኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የላቀ እውቀት ለወደፊቱ የሰው ልጅንህልውና አደጋ ላይ የሚጥል እየሆነ እንደሚመጣ መናገሩ የሚታወስ ሲሆን ለእያንዳንዱ ነገር ምክንያታዊ በመሆን

በዓለም ላይ ትልቅ አደጋ ሊሆንየሚችለውን የባይሎጂካልና የኒኩሌር ጦርነት ስጋትን ማስቀረት ይቻላል ብለዋል ።ቴክኖሎጂ በተራቀቀና በተሻሻለ ጊዜ የዓለም ህልውና የሚፈታታን በመሆኑ ሁሉም የሚመለከታቸው አካላትና መንግሥታት በአመክንዮ የማመን ዕድሉን በማጎልበት የዓለምን ስጋት በቁጥጥር ሥር ማዋል ይገባቸዋል ብለዋል ። ፕሮፌሰር ስሃውልት ሃውኪንለጋርዲያን ጋዜጣ እንደገለጸው ዓለማችን ከምንም ጊዜ በላይ ብዙ የሚያሳስቧት ችግሮች ያጋጠሟት በመሆኑ የሰው ልጅ በአንድነት በመሆን ችግሮችን በመጋፈጥ በጋራ መሥራት ይገባዋል ብሏል ።የዓለማችን ፈተኛ ከሆኑት መካከል የአየር ንብረት ለውጥ ፣ የምግብ ምርት ፣ የህዝብ ብዛት ፣ የተለያዩ ፍጥረታት መጥፋት ፣ የወረርሽኝ በሽታዎችና የውቅያኖስ በአሲድ መሞላት የዓለም ትልቅ ስጋት መሆናቸውን ሃውኪን አብራርቷል ።

በአሁኑ ወቅት የሰው ልጅ ሊኖርበት የሚችለው አንድ ፕላኔት መሬት ብቻ በመሆኗ የምንኖርባትን ፕላኔት ከውድመት ለመከላከል ሁሉም በጋራ መሥራት እንደሚጠበቅበት ሃውኪን አስረድቷል ። የዓለም እውቁ የፊዚክስ ባለሙያ ሃውኪን በቅርቡ ሮቦት
የሰው ልጅን ቢና ሮቦት እንዲተካው መደረጉ አለም ለሰው ልጆች ትልቅ ስጋት የሚደቅን መሆኑን ተናግሯል ።

No comments: