EAR

አዲስ ነገር

Sunday, 20 August 2017

ኢትዮጵያ በኩሽ መተካት

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ


አዎ ኢትዮጵያ ስትነሳ የሚደነግጥ አካል እንዳለ ግልፅ ነው።ምክንያቱም ምድረ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ቃልኪዳን የተሸከመ በመሆኑ ነው።ይህንን በመቃወም የክፋት አገልጋዬች ለዘመናት እውነታው ለማጥፋት ሞክሮዎል።አሁን ደግሞ የራስዎ ልጆች በመጠቀም የጥፋት ሴራቸው ለመፈፀም አንዴ ተሃድሶበማለት ሲንቀሳቀሱ።ሌላ ጊዜ ደግሞ ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ከቅድሱ መፅሐፍ ለማጥፋት የምንፍቅና (ፕሮቴስታንት) መጀመርያ በሆነቺው ሃገረ ጀርመንበሚገኙ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያ የሚለው ቃል በኩሽበመተካት በኦሮምኛ ቋንቋ በማሳተም ሊያሰራጩ ነው።










No comments: