EAR

አዲስ ነገር

Thursday, 25 December 2025

ግርሃም ሃንኮክ ፒርስ ሞርጋንን በታቦተ ጽዮን ወጋው፤ በአክሱማዊት ኢትዮጵያ ላይ የተደረገው ሴራ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

✈ የቃል ኪዳኑ ታቦት ፍለጋ

👉 ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው...

👹 የቃል ኪዳኑ ታቦት ወራሪዎች፡-

ኤዶማውያን እና እስማኤላውያን የመጽሐፍ ቅዱስ ታቦት ባለበት በክርስቲያን አክሱማዊት ኢትዮጵያ ላይ የዘር ማጥፋት ጅሃዱን ቀጥለዋል። ታቦተ ጽዮን የክርስቲያን ወገናችን ደም እና መቅኒ ውስጥ እንደሚገኝ ከደረሱበት ቆይተዋል፤ ስለዚህ ሕዝባችንን በጥይት፣ በረሃብና በስደት አንድ በአንድ በመጨረስ ላይ ይገኛሉ። ብዙ ወገናችን እየተጎዳ ነው፣ በጸሎታችን ወቅት ጩኸታቸው እየተሰማን ነው፤ እነርሱስ በተሻለ ዓለም ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር ናቸው፣ አረመኔዎቹ ሉሲፈራውያን እና የእኛዎቹ ከኃዲ ተባባሪዎቻቸው ግን ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው! በቀጣዮቹ ቀናት፣ ሳምንታት እና ወራት የዘሯትን ያጭዱ ዘንድ ግድ ይሆናል! የሠሩት ወንጀል ክብደት ከፍተኛ ነው!

🛑 እ.አ.አ ዲሴምበር 14፣ 2025

የፋሽስት አገዛዝ የፓርላማ አባል ቴህራን የሚገኘውን የመከላከያ ኤክስፖ ጎበኘ።

የፋሽስቱ አገዛዝ እና የኤዶማዊቱ + እስማኤላዊቱ ኢራን የመከላከያ እና የጸጥታ ግንኙነታቸውን እያጠናከሩ ሲሆን በቅርብ ከፍተኛ ጉብኝት፣ የስለላ ልውውጥ ስምምነት እና በፋሽስቱ አገዛዝ የኢራን የመከላከያ ቴክኖሎጂ ላይ ፍላጎት ያሳየ ሲሆን ይህም ቀደም ሲል የኢራን ድጋፍ እንደ ድሮን/የጦር መሳሪያ አቅርቦት በትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል የተጠቀሙት ዓይነት ነው።

🛑 እ.አ.አ ዲሴምበር 18፣ 2025

በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ሕብረት የእስራኤል ምክትል አምባሳደር ቶመር ባር-ላቪ ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት ላይ እያስመዘገበችው ላለው 'አስደናቂ እድገት' ያለውን አድናቆት ገልጿል።

🛑 እ.አ.አ ታኅሣስ 21፣ 2025

ከ፶/50 በላይ የምዕራብ ትግራይ ተፈናቃዮች በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በሚገኘው የሕፃፅ ተፈናቃዮች ካምፕ በረኃብ እና በመድኃኒት እጦት ሞቱ።

No comments: