EAR

አዲስ ነገር

Wednesday, 7 January 2026

ትግራይ | የተዋሕዶ ልጆች መከራና ሥቃይ

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ሬሳዎችን አልፈን ተጓዝን’፤ በትግራይ የዘር ማጥፋት ጦርነት ወቅት እናት ሽሻይ በሰሜናዊ ኢትዮጵያ ከሲዖል የመውጣት ጉዞዋን ገለጸች።

“እንደ ገና (ልደት) ያሉ በዓላትን በደንብ እናከብር ነበር። ፈንድሻ/ፖፕኮርን እና ቡና አዘጋጅተን ቀኑን እናሳልፋለን። እዚህ ግን ገናን አናውቅም፤ በዓላትን አናውቅም። በጭቃ ውስጥ እናሳልፋቸዋለን

ሉሲፈራውያኑ እና  የመጨረሻ ትውልድ እርዝራዦቹ የሆኑት ፖለቲከኞች፣ ሐሰተኛ ነቢያቶች ቅጥረኞቻቸው በክርስቲያን ሕዝባችን ላይ ሲሳለቁበትና 'ሀገር የለህም! እትብትህ ወደተቀበረችበት ምድር አትመለሳትም፣ በረሃብ እንጨርስሃለን' በማለት የወራሪነትን፣ ዘር የማጽዳትና የማፈናቀሉንግ ሤራ በድፍረት ለማሳያት፣ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ልጆች ያሳድዳሉ፣ በማጎሪያ ካምፕ ውስጥ ያሰቃያሉ፣ ይገድላሉ ብሎም የኢትዮጵያን ግዛት ቆርሰው ለጣልያን፣ ፈረንሳይ እና ለሱዳን ይሰጣሉ፣ ጎን ለጎን ደግሞ፣ ከሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያ ወራሪ መሐመዳውያንን ወደ ኢትዮጵያ ያስገባሉ። 

“Ethiopia, still with its own crisis of internally displaced people, is now the second-largest refugee-hosting country in Africa, with many arriving due to conflicts in Sudan and South Sudan, and drought in Somalia.”

😔 የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና ሃይማኖቷ ቍ.፩ ታሪካዊ ጠላት ፳፯ ጥንታውያን የኢትዮጵያን ነገዶችን ከምድረ ገጽ ያጠፋቸው ወራሪዎች ቢሆንም፤ ጠላቱንና ወዳጁን መለየት የተሳነው፣ ለጸጸት ልቡ በጣም የደነደነው ብሎም ተንኮልና አረመኔነት ዛሬም በቅጡ ሳይረዳ የሚደግፍ ነው።

💭 በተለይ ላለፉት አንድ መቶ ሃምሳ/150 ዓመታት በሉሲፈራውያኑ ሤራ በደንብ ታቅዶበት እና በቂ ዝግጅት ተደርጎበት በትግራይ፣ ኤርትራ እና ቤተ ዐምሓራ (በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ) ላይ እንዲካሄዱ የተደረጉት የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የዘር ማጥፋት ዘመቻዎች፦

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ እየተፈጸመ ስላለው ጀነሳይድ ግን 'ኢትዮጵያውያን' ዝም፣ ጭጭ ብለዋል። ገና በአምስት ዓመቱ። ምክኒያቱም ጀነሳይዱን በመናበብ በጋራ የፈጸሙትን የመጨረሻ ትውልድ ርዝራዦችን ሻዕቢያን፣ ህወሓትን፣ ኦነግ/ቄሮ/ብልጽግናን፣ ብአዴንን፣ አብንን እና ኢዜማንን ከተጠያቂነትና ከፍርድ ለማዳን ሲሉ። ቅጠረኞቻቸው እውነትን በመሸፈን፤ “ተጠያቂነትን ፈርተው ሤራውን በጋራ መጠንሰሱን እንዳይቀጥሉበትና ሰላምን እንዳይነሱ በቃ 'ተጠያቂ አናደርጋችሁም!' እንበላቸው” በማለት ላይ መሆናቸውን ሳይ ቋቅ እስኪለኝ እጅግ በጣም ነው እያስቆጣኝ ያለው። በተለይ የትግራይ ተወላጆችን ዛሬ በሕግ መታገድ ላለበት ወንጀለኛ የህወሓት ፓርቲ እና ለዚያ አስቀያሚ የሉሲፈር ባንዲራው ሲሉ ብቻ እንዲታገሉ/አክቲቪዝም ላይ እንዲጠመዱ እያደረጓቸው ነው። እነዚህ ላይ የተጠቀሱት የብሔር ብሔረሰብ ቡዶኖች በሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው ስክሪፕት ገና ከጅምሩ ተናብበው በመሥራት ነው በሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ በታሪክ ታይቶ የማይታወቀውን አሰቃቂ ጀነሳይዱን በጋራ በመፈጸም ላይ ያሉት። አጀንዳ እየፈጠሩ ሃቁን በመሸፈን ለተጠያቂነትና ከፍትሕ ለማምለጥ ይሠራሉ፤ ነገር ግን የትም አያመልጧትም፤ ከእግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ ጋር ሆነን ዘርማንዘራቸውን ሁሉ እነበቀል ዘንድ ግድ ይሆናል። የሰይጣን ጭፍሮች! ወንጀሉን ለመሸፋፈን የሚሞክሩ ሁሉ ከጀነሳይዱ ፈጻሚ አካላት እኩል ተጠያቂ ይሆናሉ። ማንም አየመልጣትም!

No comments: