✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ለነዳጅ የሚደረግ ጦርነት፤ ወኪል ትራምፕ (ምድር-616) አሜሪካ ቬንዙዌላን እንደምታስተዳድር፣ ዘይቷን እንደምትሸጥ እና 'ብዙ ገንዘብ እንደምታገኝ' ተናገሩ
😔 አሜሪካ እና አጋሮቿ የመውደቂያቸውን ጉድጓድ እየቆፈሩ ነው!
❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፯፥፲፭፡፲፮ ]❖
“ጕድጓድን ማሰ ቈፈረም። ባደረገውም ጕድጓድ ይወድቃል። ጉዳቱ በራሱ ይመለሳል፥ ዓመፃውም በአናቱ ላይ ትወርዳለች።”
“አሜሪካ ከጭካኔ ወደ መበስበስ የተሸጋገረች ብቸኛዋ ሀገር ናት፤ በመካከል ሥልጣኔ እንኳን ሳይኖር" - ኦስካር ዋይልድ
😮 ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የኖቤል ሰላም (ዘር ማጥፋት) ሽልማትን ባለማግኘታቸው በስሜት ጮሁ። ለካስ ሐሰተኛው የጋዛ "የሰላም ድርድር" ሥነ ሥርዓት ይህ ነበር።
📁 አሁን የሕፃናት ደፋሪው የኤፕሽታይን ፋይሎች ሊለቀቁ ይችላሉ።
🤔 ዶናልድ ትራምፕ በኖቤል ሽልማት ለምን ተጠመዱ?
የኖቤል የሰላም ሽልማት ለተቀባዮቹ ያለመከሰስ መብት ይሰጣል? ትራምፕ እና የኤፕሽታይን ፋይሎች + አብይ አህመድ እና የዘር ማጥፋት ወንጀል ወዘተ.
ቬኔዝዌላዊቷ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የ2025 የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸለመች። "ማሪያ ኮሪና"?!
የኖቤል ሰላም ሽልማት ለጀነሳይድ ቀብድ መሆኑን በኢትዮጵያ አይተነዋል። በቬኔዝዌላም ይህን እሰጋለሁ። የሃገሪቷን ውብ ሕዝብ ብሎም ሃብቷን (ነዳጅ፣ ጋዝ ወዘተ) ለመቆጣጠር ያቀዱት እርኩስ ሥራ ይኖራል።
ትራምፕ በድንገት በናይጄሪያ ክርስቲያኖች ላይ ፍላጎት ያላቸው ለምንድን ነው?
ሴት ልጃቸው ቲፋኒ ከናይጄሪያ የመጣውን ሊባኖሳዊ ኦርቶዶክስ ክርስቲያንን እንድታገባ ተደረገች። ለአፍሪካውያን ክርስቲያኖች አስበው ሳይሆን፣ ከበስተጀርባው ሌላ ሰይጣናዊ ሤራ ስላለ ነው።
ሉሲፈራውያኑ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊን በኢትዮጵያ ስልጣን ላይ ባወጡት በዓመቱ ወደ አዲስ አበባ ተልካ የነበረችው የፕሬዝደንት ትራምፕ ሌላው ሴት ልጅ ኢቫንካ ትራምፕም የክርስቶስ ተቃዋሚውን አይሁድ አሜሪካዊ ያሬድ ኩሽነርን እንድታገባ ተደርጋለች።
'የአብርሃም ስምምነት' በኢቫንካ ትራምፕ እና ባሏ ያሬድ ኩሽነር + የናይጄሪያ ጉዳይ በቲፋኒ ትራምፕ እና ባሏ ሚካኤል ቡሎስ በኩል። ሤራቸው ሰይጣናዊ ነው!
እስራኤል ዘ-ስጋ ከቀናት በፊት ለሶማሊ ላንድ እውቅና መስጠቷ ለሶማሌዎች አስባ ሳይሆን፣ ድጋፍ ከምትሰጠው ከአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ጋር በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ (ታቦተ ጽዮን) ዙሪያ እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጠላውን እየሠራች ስለሆነች ነው።
ታቦተ ጽዮን በደማቸው እና መቅኒያቸው ውስጥ በተቀበረባቸው ክርስቲያን አባቶቻችን እና እናቶቻችን፣ እኅቶቻችን እና ወንድሞቻችን ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዱ፣ ማስራቡ እና መድፈሩ እስራኤል ዘ-ስጋን ጨምሮ የመላው ዓለም፣ የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን ዋና ተልዕኮ ነው። ይህን ተልዕኮ በእጅ አዙር ያስፈጽሙልናል የሚሏቸውን ጋላ-ኦሮሞዎችን ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ወደ ኢትዮጵያ (የአፍሪቃው ቀንድ) አስገቧቸው። ከዚያም ከመካከላችን እንደ ኢህአፓ፣ ሻዕብያ እና ሕወሓትን የመሳሰሉ ራስ-ጠል ኢ-አማኒያንን አደራጁ። ፍሬውን ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው።
ከአሥራ ሦስት ዓመታት በፊት አንስቶ፤ “ኢትዮጵያ ተከብባለች!” እያልኩ በደጋጋሚ ሳስጠነቅቅ ነበር።
➡ ኢትዮጵያ ተከብባለች – አዎን ከሁሉም አቅጣጫ!
በተጨማሪ ግራኝ ዐቢይ መሠረታዊ በሆነ ማስረጃና አቋም የምናጋልጠው መገናኛ ብዙኅን የሜዲያ አብዮት ጠባቂዎቹ የራሱ ያልሆኑትን የኢትዮጵያውያን ሜዲያዎችን ለመቆጣጠር፣ ለማፈን እና ለማዘጋት የማያደርገው ነገር የለም። ከዚህም አንዱ የሕንዱን ጠቅላይ ሚንስትር ሞዲን ማሻሸትና ሹክ ማለት ነው። ጉግል፣ ዩቲውብ፣ ማይክሮሶፍት ወዘተ በመሪነት ደረጃ የሚያገለግሉት አጥባዊ የሕንድ ብሔርተኛ የሆኑት ሕንዳውያን ናቸው። ለዚህም ነው በተለይ ዩቲውብን በሙሉ የወረሩት የሕንድ ሜዲያዎች መሆናቸውን የምናየው። ይህ ትልቅ ቅሌትና ወንጀልም ነው!
No comments:
Post a Comment