EAR

አዲስ ነገር

Sunday, 20 December 2015

ኢትዮጵያና ኢሊሙናቲ - የአጋር የጥበቃ አገልግሎት መለያ ምልክት

ዘርአዳዊት -አቢሲንያ

ይህ የሚታየው ምስል በኢትዮጵያ ሃገራችን የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጠው አጋር የጥበቃ አገልግሎት ድርጅት አዲሱ መለያ ምልክት (logo)ነው።ከ አመታት በፊት የድርጅቱ ምልክት የፒራሚድ ምስል ብቻ የነበረ በመሆኑ ከየሰይጣን አምላኪዎች(ኢሊሙናቲ) ጋር ግንኝነት እንዳለው ጥርጣሬ ብቻ ነበረኝ።ምክንያቱም የፒራሚድ ምስል የኢሊሙናቲ መገለጫ ስለሆነ።ከቅርብ ጊዜያት በሃላ ግን የድርጅቱ መለያ ምልክት(logo) ሁሉን የሚመለከት አንድ አይን(all-seeing eye) በፒራሚድ ላይ ጨምሮ ይታያል።ሁሉን የሚመለከት አንድ አይን የጥንታዊ ግብጽ የጣኦት አምልኮ የሆነው የሆሩስ(horus) አይን የሚወክልና ሌላኛው የሰላቢ እጆች(ኢሊሙናቲ) መገለጫ ምልክት ነው