የታሪክ አዋቂዎችና ፖለቲከኞች ነን የምትሉ የፌዝቡክ ሰዎች ንጉስ እከሌ እንደዚህ ስህተት ሰሩ እከሌ እንደዚ አደረጉ በማለት ትውልዱ ላይ መርዝ ከመርጨት ለምን እስከ አሁን ድረስ ማንነታችንንና ክብራችንን ጠብቀው ያቆዩልንን ታሪክ በመስበክ ከጥፋታቸው ደግሞ ትምህርት በመውሰድ ታሪክን ትውልዱን የጥላቻ መስበክያ ሳይሆን መማርያ አታደርጉቱም።ትምህርትና ዕውቀት ለጥፋት ከሆነ ምንድነው ትርጉሙ? አንድን ወገን ለማስደሰትና የላይክ ብዛትን ለማግኝት ተብሎ በመርዘኛው መልዕክታቹ የትውልዱን መንገድ በጨለማ አትጋርዱት።#ዘርአዳዊት_ዘ_አቢሲንያ
Wednesday, 30 December 2015
መጠቋቆም የችግር ምልክት እንጂ መፍትሔ አይደለም።
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment