EAR

አዲስ ነገር

Friday, 1 January 2016

ቅዱሳን ኢትዮጵያውያን ነገሥታት

ዘርአዳዊት -ኢትዮጵያ

ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔርን የሚፈሩና የሚያገለግሉ ነገስታት አሳጥቷት አያውቅም።በመንስታቸው ህዝባቸውን እያገለገሉ ጎን ለጎንም እንደ አንደ ሐዋርያ እምነት ክርስትናን ተቀብለው፣ ወንጌልን በመስበክ አረማውያንን በማስተማርና በማጥመቅ፣ አብያተ ክርስትያናትን በማሳነፅ ለክርስትያናዊ እምነት መስፋፋት ባደረጉት ከፍተኛ አስተዋፅ ኦ ከንጉሥነት ወደ ቅዱስነት የተሸጋገሩ ኢትዮጵያውያን ነገስታት ቁጥራቸው ጥቂት አይደለም።
የሚከተሉትም ጥቂቶቹ ናቸው።
፩.ቅዱሳን ነገሥት አብርሃ ወአጽበሃ
፪.አጼ ካሌብ
፫.አጼ ገብረመስቀል
፬.ንጉሥ ላሊበላ
፭.ንጉሠ ነገሥት ይምርሐነ ክርስቶስ