EAR

አዲስ ነገር

Tuesday, 22 March 2016

የ ሲ.አይ.ኤና የቲዊተር መካነ ድር ምስጥራዊ ግንኝነት

ዘርአዳዊት -ኢትዮጵያ



የ ሃገረ አሜሪካ የስለላ ድርጅት ሲ.አይ.ኤ ( CIA ) የሰላቢ እጆች መሳርያ መሆኑ ይታወቃል።በዚህ መሰረትም የተለያዩ የቴክኖሎጂ መንግዶች በመጠቀም ምስጥራዊ የስለላ ስራው ይሰራል።ከሚጠቀምባቸው ስልቶችም የማህበራዊ ድረ ገጾች ምስጥራዊ በሆነ መንገድ በመጠቀም ይሰራል።Read More