EAR

አዲስ ነገር

Tuesday, 22 March 2016

ከብራስለሱ ጥቃት በስተጀርባ

ዘርአዳዊት -ኢትዮጵያ

በዛሬው ዕለት በቤልጀም ዋና ከተማ ብራስለስ በሰዎች በደረሰ ጥቃት (መገናኛ ብዙሃን አሸባሪዎች የሚሉት ቃል መጠቀም አልፈልግም) 30 በላይ ሰዎች ተገድለዋል።ከዚህ ጥቃት ጀርባ ማን ይሆን ያለው፧

የራስ ቅልና አጥንት (Skull and Bones) የምስጥር ማህበር በሃገረ አሜሪካ የተመሰረት የሰይጣን አምልኮ የሚፈጸምበት ማህበር ነው።የቀድመው የሃገረ አሜሪካ ርዕሰ ብሔር ጆርጅ ቡሽና አሁኑ የሃገረ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ጆን ኬሪ የማህበሩ አባላት ከሆኑት መካከል ናቸው።ማህበሩ የተሰያዩ ሰይጣናዊ ስርዓቶች የሚፈጽምበት መንገድ አለው።ከነዚህ መካከልም የተለያዩ ሰዎች መስዋዕት ማድረግ ነው።የማህበሩ መለያ ምልክትም የራስ ቅልና አጥንት ከስር 322  ቁጥር ያለበት ነው።የዛሬው ቀንም በጎርጎረሳውያን የቀን አቆጣጠር 3ኛው ወር (ወርሃ መጋቢት) 22ኛው ቀን መሆኑ ልብማለት ያስፈልጋል።322 ቁጥር ምስጢራዊው በሆነ መንገድ በመጽሓፍ ቅዱስ ዘፍጥረት ምዕራፍ 3 ቁጥር 22 የሚገኝው ቃል ይወክላል።ቃሉም እንዲህ ይላል ‹‹ እግዚአብሔር አምላክም አለ እነሆ፥ አዳም መልካንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፥ አሁንም እጁን እንዳይዘረጋ፥ ደግሞም ከሕይወት ዛፍ ወስዶ እንዳይበላ፥ ለዘላምም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር፥››  በዚህ መሰረትም የብራስለሱ ጥቃት ለሰላቢ እጆች(ኢሊሙናቲ) መስዋዕትነት የተፈጸመ ነው።