ዘርአዳዊት ዘ-አቢሲንያ
ሃገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ለ7000 አመታት ትክክለኛውን አምልኮተ እግዚአብሔር በመፈጸም እስከ አሁን ደርሳለች።ይህንን የሚያውቀው አውሬው 666 ደግሞ ይህንን ጸጋዋ ለመንጠቅ የተለያዩ ዘዴዎች በመጠቀም ይፈትናታል።አበው እንደሚሉት ሰይጣን ተስፋ የለዉም ግን ተስፋ አይቆርጥም።አሁን የምናየው ነገርም ስይጥናን እንደ ስልጣኔ እየተቆጠረ አምልኮተ ፈረንጅ በተዘዋዋሪ እየተፈጸመ የ አውሬው ሴራ እየጠነከረ ሰማያዊ ክብር የሆነውን ኢትዮጵያዊነት እየተበረዘ ነው።ልሳነ እግዚአብሔር የሆነውን የግዕዝ ቋንቋ ባለቤት፣የመጽሓፈ ሄኖክ ትክክለኛውን ቅጂ መገኛ ስለ ሆነችው ቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ ለልጆች ትክክለኛውን ነገር በመንገር ከዘመኑ የባህልና እምነት የምዕራባውያንን ብረዛ ልንከላከላቸው ይገባል።
ከ120 አመታት በፊት እናት ኣባቶቻችን ባዕዳዊው የጣልያን ጦር ድል ያደረጉት በጦር መሣርያ የበላይ ወይም በስጋዊ ጥበብ ብልጫ ስለ ነበራቸው ከመሰለን ተሳስተናል።የድላቸው ምስጥር በጊዮርጊስ አምላክና በኦርቶዶክሳዊት ሃይማኖት ታላቅ እምነት ስለነበራቸው ነው።ይህንን በሚገባ የሚያውቀው ዘንዶው በጦር መሣርያ ያጣውን ድል በሌላ መንገድ ለማግኝት በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ የተለያዩ የሴራ ወጥመዶች መዘርጋቱ የማይቀር ነው።በሉላዊነትና ዘመናዊነት የሚያደርሰው ጥፋትም በከፊልም ቢሆን እየተሳካለት ነው።እኛም ጥንታዊውና ትክክለኛውን ኢትዮጵያዊው መንፈስ በመላበስ ሴራውን ማክሸፍና መንቃት ይጠበቅብናል።
ኢትዮጵያዊነት ታላቅ ክብር ነው።