EAR

አዲስ ነገር

Wednesday, 29 June 2016



ባራክ ኦባማ በየግብረሰዶማውያን መጽሔት የፊት ሽፋን ላይ ምስሉ በመውጣት የመጀመርያው የሃገረ አሜሪካ ርዕሰ ብሔር በመሆን ታሪክ ሰራ።Out መጽሔት የኦባም ምስል ማውጣት የቻለዉም ለግብረሰዶም ማህበረሰብ ባለውለታ ናቸው ባማለት ነው።ምክንያቱም የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ በአሜሪካ በሕግ እንዲጸድቅ ሰለአደረጉ።

የሴናተር ኦባማ ቃለ መጠይቅ - 2004 እ.ጎ.አ

ባራክ ኦባማ 2004 እ.ጎ.አ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ እንደማይደግፍ የአሜሪካ ኮንግረስ ሴናተር በነበረበት ጊዜ ከጋዜጠኛ ለቀረበለት ጥያቄ በሰጠው መልስ ተናግሮ ነበር።ወደ ርዕሰ ብሔር ስልጣንነት ከመጣ በኃላ ግን የፖለቲካ ጫወታ በመቀየር የተመሳሳይ ጾታ (ግብረሰዶማውያን) በሕግ ድጋፍ እንዲጸድቅ አድርጓል።