·
ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ስለ ኢሉሚናቲ ትኩረት ሰጥቼ ስጽፍ አንዳንድ ሰዎች የተሳሳተና በቂ ያልሆነ መረጃ ባለመያዛቸው
ምክንያት የምናቀርበው ነገር የሰዎች ስም ማጥፋት ይመስላቸዋል።ነገሮች በትኩረት መመርመርና ማጥናት ግን ለምንጓዝበት መንገድ አመቺ
መሆን አስተዋጽ ኦው ከፍተኛ ብሎም ወሳኝ ሊሆን ይችላል።
የሃገራችን ሰው በተለያዩ ዘርፎች ያሉ ሰዎች ስኬት በመመልከትና መገናኛ ብዙሃን በሚፈጥሩት ተጽዕኖ
ምክንያት ሰዎችን ያደንቃል።ማንንም ሰው ማድነቅ የ አንድ ሰው መብት ቢሆንም ከጀርባው የሚፈጸም ሴራ ግን ማወቅ ይጠበቅብናል።ሰዎች
በጥረታቸው የስኬት ማማ ላይ መቀመጥ እንደሚችሉ አንክድም የዚህ ጽሑፍ
አላማ ግን የዲያብሎስን አገልጋል በመሆን ስጋዊው ስኬት በመቀናጀት ነፍሳቸው ግን ለ አውሬው በመገበር በነሱ ምክንያትም ተጨማሪ
ምንም የማያውቅና የመገናኛ ብዙሃን እስረኛ የሆነ ሰውን መንፈሳዊ ጥቃት የሚፈጽሙትን ነው።
በሩጫው አለም ከቅርብ አመታት በፊት ጀምሮ ዝነኛ ከሆኑ አትሌቶች አንዱ ጃማይካዊ ዩዜን ቦልት
ነው።ቦልት የኢሉሚናቲ አባል ለመሆኑ ሊያረጋግጡ የሚችሉ ማስረጃዎች አሉ።ከውድ ድር በፊትና በኋላ የሚያደርጋቸው እንቅስቃሴዎችና
የሚያሳያቸው ምልክቶች የኢሉሚናቲ አባል እንዳይሆን ጥርጣሬ ውስጥ የሚጥሉ ናቸው።በቀጣይ ጽሑፌ አሳማኝ የሆነ መረጃዎች ለማቅረብ
እሞክራለው።
ሻሎም።