ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ወያኔ(ህወሓት) ኢትዮጵያንና የቅዱስ ኪዳን ተዋህዶ ሃይማኖት ለማጥፋት በቃንቃ በመከፋፈል አንዱ በ አንዱ ላይ በማነሳሳት፣ በቀል በማስፈጸም፣ ጥላቻ በመፍጠር የጨለማው ገዢ ፍቃድ አስፈጻሚ ነው።
ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ውለታ ሰርተው ያለፉትን ነገሥታት በትውልዱ እንዲጠሉ በማድረግ ራስዋን በማግነን እኩይና የረከሰ ድርጊት እየፈጸመች ነው።
በዚህ መንገድ ሰለባ ከሆኑት አንዱ አጼ ምኒሊክ ናቸው።ወያኔ ምኒሊክን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች፣ ይህ ክርስትያን(ዐምሓራ፣ነፍጠኛ) ወንዶችን እጃቸውን ሴቶቻጩን ጡታቸውን በማስቆረጥ በደልና ግፍ ፈጽምባችሃል።እምነታች ሁን፣ ባህላች ህን ቃንቃችሁን አጥፍቶባች ሃል ይሀው ለዘመናት ስትማቅቁ ነበር አሁን ግን እኛ ነፃ አውጥተናቹሃል እያለች የውስሀትና የዲያብሎስ ስብከት በመስበክ ላይ ነች።።
እኛ ግን ይህንን ሴራ አውቀን አፄ ምኒሊክ ለኢትዮጵያ የዋሉትን ዉለታ በማሰብ ነገ የካቲት 12,2009 ልደታቸው እንዘክራለን።
መልካም የልደት ቀን አፄ ምኒሊክ

No comments:
Post a Comment