✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የ፲፱፻፸፭—፲፱፻፸ ፯/ 1983-1985 የኢትዮጵያ ረሃብ።
በእነዚህ ሦስት ዓመታት ውስጥ በፍሪሜሶን/ሉሲፈራውያን ነፃ ግንበኞች መሪነት ቁጥጥር ሥር ያለው ኩባንያ ሞንሳንቶ በድርጅቱ ታሪክ ውስጥ ከየትኛውም ጊዜ የበለጠ 'ፀረ-አረም መድኃኒቶችን/ኬሚካሎችን' ለማምረት ችሏል።
ሞንሳንቶ የእንግሊዘኛ ትርጉም 'ቅዱስ ተራራ' ነው። ሞንሳንቶ የሚለው ስም ከፖርቱጋልኛ፣ ስፓንኛ የተገኘ ነው። ሞንሳንቶ የሚለው ስም ከስፔንና ፖርቱጋል የአይሁድ ማህበረሰቦች የመነጨ ከአይሁድ ሊሆን እንደሚችል ብዙ ጠቋሚዎች አሉ።
በድጋሚ 'ሞንሳንቶ' ማለት 'ቅዱስ ተራራ' ማለት ነው! (ፃድቁ አባታችን ቅዱስ ያሬድ የተሠወረባቸውን ቅዱሳኑን የሰሜን ተራሮችን እናስታውስ። ከሦስት ዓመታት በፊት የእስራኤልና ዓረብ ድሮኖች 'የአንበጣ መንጋን ለማጥፋት' በሚል ኬሚካሎችን እዚያ እንዲረጩ ተፈቅዶላቸው ነበር።)
እውነተኛ የስለላ መረጃ፤
ከኒውዚላንድ፣ ከአውስትራሊያ፣ ከካናዳ፣ ከእንግሊዝ እና ከአሜሪካ ልዩ ሃይል ጋር በመተባበር የልዩ ጀልባ ሃይሎች በኢትዮጵያ ከመጽሃፍ ውጪ ዘመቻ ያደርጉ ነበር፤ ተልዕኳቸውም በተቻለ መጠን ጥንታዊውን የኢትዮጵያ ክርስቲያን አካባቢ ህዝብን ለማራቆት/ለማጥፋት ነበር።
ለ ፫/3 ዓመታት ያህል ምልክት በሌላቸው ወታደራዊ ሄሊኮፕተሮች 'ፀረ-አረም መድኃኒቶችን/ኬሚካሎችን' ተጠቅመው በማሳ እና እርሻዎች ላይ በምሽት በመርጨት ሰብል እንዲበላሽ አድርገዋል።
የአገሬው ተወላጆችን ከመሬታቸው በማባረር የተመረዘ ምግብ መግበዋቸዋል። ይህንን ያደረጉት ተለይተው እንዳይታወቁ መለዮ ሳይለብሱ ነበር።
በባሕር ኃይል በኩል የተደረገ ክወና ነበር።
በፍሪሜሶኖች ቁጥጥር የሚደረግበት ከመጻሕፍት ውጪ የሆነና ይፋ ያልሆነ ስውር ተልዕኮ ነበር።
በመጨረሻ ያደረጉትም ነገር ኑክሌር መሳሪያ ማነሳሳት/መጀመር ነበር።
የኒውዚላንድ አገልግሎት አባል የኑክሌር መውደቁን አይተዋል፤ ለዚህም የኒኩለር ጨረር የተጋለጡት ኢትዮጵያውያን በኋለኞቹ የህይወት ዘመናቸው በአብዛኛዎቹ ላይ የሚያዳክም ተፅእኖ አስከትሎባቸዋል።
ለፍንዳታው በመጋለጣቸው ከኒውዚላንድ መንግስት ካሳ በመጠየቅ ብዙ አመታት አሳልፈዋል።
በዚህ ውስጥ የምናየው በእነዚያ መርከቦች ላይ የተቀመጡት የልዩ ሃይል አባላት ብቻ በምድሪቱ ላይ ምን አይነት ተግባራት እንደሚከናወኑ የሚያውቁ ናቸው። የተቀሩት ሰዎች ባልደረቦቻቸው ስለሚያደርጉት ነገር ምንም እውቀት አልነበራቸውም።
በመጨረሻ ጉዳያቸው እንዲታይ ለ፳/20 ዓመታት ሙከራ ካደረጉ በኋላ ምንም አይነት ካሳ አልተሰጣቸውም።
ዳኛው ያቀረቡት ምክንያት እንደ ህጋዊ ምዝግብ ማስታወሻዎች ነበር፣ እነሱ እና መርከባቸው በጭራሽ እዚያ (ኢትዮጵያ) እንዳለነበሩ ነው፣ በተቃራኒው በመርከቡ ላይ ብዙ ምስክርነት ቢሰጥም።ፍርዱን የሰጠው ዳኛ እና በእነዚያ መርከቦች ላይ ያሉ አዛዦችም ፍሪሜሶኖች/ነፃ ግንበኞች እንደሆኑ አልተረዱም።ውጤቱም የኢትዮጵያ ረሃብ ነበር። በዚህም ሚሊዮኖች ሞተዋል። የኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝብ ማን በትክክል እንዳደረጋቸው የሚገልጽ ደብዳቤ እንደሚደርሳቸው እርግጠኛ መሆን ይቻላል።
የተረፉት ታጣቂዎች ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ከመሬታቸው ማባረራቸውን አረጋግጠዋል። የኬሚካል መርጨት ሥራዎችን ማረጋገጥ ይችላሉ እና እስካሁን ድረስ ለእነዚያ ሥራዎች ተጠያቂው ማን እንደሆነ አላወቁም ነበር ... እና የፍሪሜሶን/የነፃ ግንበኛ መገናኛ ብዙሃንም ስለጉዳዩ ትንፍሽ አይልም።
⚡ ማዕበሉ እየመጣ ነው። በመጨረሻም ፍትህ ይሰፍናል!
በጋላ-ኦሮሞዎቹ የደርግ፣ የኃይለ ሥላሴ እና የዳግማዊ ምንሊክ ዘመናትም በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ስለፈጸሟቸው ተመሳሳይ ግፎችና ወንጀሎች፣ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ቀንደኛ ጠላት ቅጥረኛውና አረመኔው የጋላ-ኦሮሞ ማህበረሰብ መሆኑን በተደጋጋሚ እየተናገርኩ ነው።
በግሌ እንኳን የሚከተለውን መልዕክት ከአሥር ዓመታት በፊት ጽፌ ንበር፤
“በምድር ላይ ባሁኑ ጊዜ ተንሠራፍቶ የሚታየው የፓለቲካ፣ የኅይማኖት፣ የባህል እንዲሁም የምጣኔ ኅብት ችግር ሁሉ የተፈጠረው በእንግሊዝ (ታላቋ ብሪታኒያ) ቆሽቋሽነት ነው። ታላቋ ብሪታኒያ ግዛቶቿን በአንድነት ለመያዝና የተቀረውንም ዓለም ለመቆጣጠር ያመቻት ዘንድ በጣም ጠንካራና በሕዝቦቿ ዘንድ ተቀባይነት ያላትን የንጉሣዊ ሥርዓት ትንከባከባልች፤ እንደ ኢትዮጵያ ባሉት ሀገሮች ግን የንጉሣዊ ሥርዓታት እልም ብለው እንዲጠፉ ከፍተኛ ሚናትጫወታለች/ተጫውታለች። ልብ ብለን ከታዘብን፤ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጣልያን ኢትዮጵያን እንድትወር ከወረረችም በኋላ የዓለም ማሕበረስብ ወረራውን እንዳያወግዝ ያደረገችው እንግሊዝ ነበረች። በዚህ ወቅት ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ በእንግሊዟ ሳውዝሃምፕተን ጥገኝነት አግኝተው በኢትዮጵያ የብዙ ሺህ ዓመታቱን የነገሥታት ሥርዓትን ለመገርሰስ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ፀረ–ንጉሣዊ ተል ዕኳዋን ቀስበቀስ በሥራ ላይ ለማዋል በቃች።
በኋላም፡ አፄ ኃይለሥላሴን በማድከም እና በማታላል እሳቸው ከዓረቦች ጋር፤ ከኢራኑ ሻህ ጋር ያላቸውን ግኑኝነት እንዲያጠናክሩ በዚህም ሰበብ ከእስራኤል ጋር እንዲኳረፉና እንዲረቁ ተደረገ። የንጉሡ መውደቂያቸው የሆነውን የወሎንና የትግራይን ሰው ሰራሽ ድርቅ ካመጡባቸው በኋላ፡ በንግሥቲቷ የዜና ማሠራጫ፡ በቢቢሲ እንዲጋለጡና እንዲዋረዱ ተደረጉ። ከዚያም፡ እላይ የተጠቀሱት የ ናቶ (NATO) አባላት እንዲሁም ጀርመን በ“እርዳታ” ሰጭዎች ስም ወታደሮቻቸውን ወደ ወሎና ትግራይ አሠፈሩ። በእንግሊዞች የሚመራው የአውሮፓውያኑ ሠራዊት በዓየር ሲያበራቸው የነበረው አውሮፕላንና ሄሊኮፕተር በጣም ብዙ ነበሩ ፡ በምድርም ወታደሮቹ በሠፈሩባቸው ቦታዎች ሁሉ የተለያዩ ሰፋፊ ካምፖችን በመገንባት ሲንቀሳቀሱ፡ ኢትዮጵያውያን ልጃገረዶችን እያታለሉ ሲደፍሩ ነዋሪው ትንፍሽ እንኳን ለማለት አለምብቃቱን በጊዜው በቦታው የነበሩ አንድ ባለሥልጣን በሃዘን ተናግረዋል። ሁሉም ለርዳታ የመጡ መስሏቸው ነበር። ብዙም አልቆየም አፄ ኃይለሥላሴ ከውጭ በተቀነባበረው የንጉሣን ሥርዓት ግልበጣ ዘውዳቸውን እንዲያስቀምጡ ተገደዱ።”
ከሁለት ዓመታት በፊት ደግሞ፤
“አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ግዜው ያለፈበትን አደገኛ “Endosulfan Pesticide“ መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል ከእስራኤል ወደ ኢትዮጵያ ያስገባው ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ሊመርዝበት መሆኑ ዛሬ በትግራይ የምናያቸው አሰቃቂ ሁኔታዎች ማስረጃዎች ናቸው። የእግዚአብሔርን ፍጡር እንዲራብ ሰብሉን የሚጨፈጭፍና የሚያቃጥል፣ ሕፃናት በኬሚካል ተቃጥለው እንዲሰቃዩ የሚያደርግ አውሬ ምን ያህል ሰይጣንን የሚያስንቅ አዉሬ እንደሆነ መገንዘብ አለብን። ሰይጣን እኮ እግዚአብሔርን እጅግ በጣም ይፈራዋል!
“ሙሉ አ/አን ማፈንዳት የሚችል ኬሚካል ተከማችቶ ተገኘ!” የሚል ዜና በቅርቡ ሰምተን ነበር። እንግዲህ ይህ ዜና በምን መልክ እና ለምን እንዲናፈስ ማስፈራሪያ መሆኑ ነው። እንግዲህ ይህን ኬሚካል መልሶ ያስገባው በትግራይ ላይ ለመረጭት አስቦ ለጦርነቱ ገና ያኔ መዘጋጀቱ ነበር።
መስከረም ፯ ቀን ፣ ፳፻፲፮ ዓ/ም
No comments:
Post a Comment