✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ከሃዲዎቹ የምዕራባውያንና የመጨረሻ ትውልድ ተወካዮች ሁሉም በክርስቲያን ጀነሳይድ ተጠያቂዎች ሰለሚሆኑ፤ በሤራ ‘የሐዘን ቀን’ ብለው እናቶቼን አስለቀሷቸው
ዛሬም ዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈርን ለማንገስ ሲል ተስፋ ባለመቁረጥ፣ በንቀት፣ በድፍረትና በክፋት እየሠሩ ያሉት ህወሓቶች ይህን የሉሲፈርን ሰንደቅ ለማስተዋወቅ ሲሉ ልክ ለእነርሱ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ አመቺ የሆነውን ወቅት መርጠው “የሐዘን ቀን” የሚል ሥነ ስርዓት አዘጋጁ። በዚህም በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ላይ መሳለቁን ቀጥለውበታል። በወንድሞቻችንን እና እኅቶቻችን ደም መዋኘቱ አልበቃቸውም፣ አሁን ደግሞ በእናቶቻችንና አባቶቻችን እንባ ቆሻሻቸውን ለማጠብ ደፍረዋል።
ይህን አሳዛኝ ድራማ፤ ተመድን ጭምሮ፤ ከሁሉም ጋር በመናበብ ያቀነባበሩት ልክ የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት በጄኔቫ ጉባኤውን በሚያካሂድበት ወቅትና የመጨረሻው ሪፖርት በሚወጣበት ዕለት ነው። ይህም የሚነግረን እነዚህ ገዳዮች በትግራይ ከተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂ ላለመሆን ምን ያህል ርቀት እየሄዱ እንደሆነ ነው።
No comments:
Post a Comment