✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ባለ ሁለት ቀለሙ ሤረኛ 'ርዕዮት ሚዲያ' (የሉሲፈራውያኑ ይመስላል!)፤ ከአምስት ዓመታት በፊት ግራኝ ዋሽንግተን በመጣበት ወቅት ጥያቄ ሲጠይቅ፤ ግራኝ፤ "እነዚህን ጥያቄዎች ለብቻችን በግል እንነጋገርባቸዋለን" ብሎት ነበር። ታዲያ ከዚህ በኋላ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ከእባቡ ግራኝ እና ሲ.አይ.ኤ ሞግዚቶቹ ጋር በግል ተነጋግሮ እንደ "የሚቆጣጠሩት ተቃዋሚ/ “ ተምልምሏልን? ርዕሱ ሁሉ በግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊ ዙሪያ ብቻ ነው። ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ደጋግሞ ይወቅሳል፣ አልፎ አልፎ ህወሓቶችንም ይተቻል፣ ኤርትራውያንን እና ዐምሓራንም ይወቅሳል ፥ የማይተቸውና በድፍረት የማይናገራቸው ጋላ-ኦሮሞዎቹን ፣ ፕሮቴስታንቶቹን፣ መሐመዳውያኑን እንዲሁም ምዕራባውያኑ እና ተቋማቶቻቸውን ብቻ ነው። "ተናግሬ ነበር!" ለማለት፤ በወር አንዴ ጣል ማድረጉ አይደለም ቁምነገሩ። ቁምነገሩ፤ በሁሉም ዘንድ ተወዳጅ ለመሆን በመቆጠብና እውነተኛ በሆነ ነገር ላይ ቻኔሉ ቢዘጋበትም በተከታታይ በግልጽና በድፍረት መናገሩ ላይ ነው። መስዋዕት ማለት እኮ ይህ ነው። ግራኝን የሚወቅስ ነገር አዘውትሮ መናገሩ በደም ጠጭዎቹ በእነ ግራኝ ዘንድ በጣም የሚፈለግ የዕውቅና ሰጭ አካሄድ ነው። በየቀኑ ትኩረት ፈላጊው ግራኝ አሕመድ የሚተቹትንም የሚያሞግሱትንም፤ ሁለቱንም ጎራዎች የሚመኛቸው/የሚፈልጋቸው ጨለማማ አውሬ ነውና!
በዚህ አጋጣሚ ለመጠቆም የምሻው፤ በጥቂቱ ለሃያ ዓመታት ያህል በምዕራቡ ዓለም ያለኖሩትን ወገኖች በቁምነገር ከመስማት እንቆጠብ። ሚዲያውን ሁሉ የተቆጣጠሩት ጥቂት ዓመታት ብቻ በአውሮፓና አሜሪካ ያደረጉ እና ገና መለኮታዊውም ሆነ ሤራዊ ምስጢሩ ያልገባቸው፣ የግል ጥቅም ብቻ ፈላጊ ወገኖች ናቸው።
No comments:
Post a Comment