EAR

አዲስ ነገር

Friday, 21 November 2025

በትግራዋይ ላይ እየተሠራ ያለው ሤራ


✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

😔 ህወሓት የትግራይ ክርስቲያኖችን እየከፋፈለ፣ እያስፈራራ እና ሰብዓዊነትን እያዋረደ ነው።

👹 ህወሓት እና የኢህአዴግ ስብስቦች ከእነ አስቀያሚ 'ባንዲራቸው' ባፋጣኝ ወደ ቆሻሻ ቅርጫት መጣል አለባቸው። በቃ! በቃ! በቃ! በሌሎች ሀገራት በጥቃቅን ሙስና እና ወሲብ ቅሌት ባለሥልጣናት ከወንበራቸው ይወርዳሉ፣ እነዚህ ከየት እንደተገኙ እንኳን የማናውቃቸው ሐፍረተ-ቢሶች ግን ከሚሊየን በላይ ሕዝባችንን ጨፍጭፈውና አስጨፍጨፈው ዛሬም በንቀት፣ በድፍረትና ብትምክህት ሥልጣናቸው ላይ ሙጭጭ ብለው ይሳለቁብናል። እኔ እነደ እነርሱ ካሜራ ፊት ከምቀርብ ብሞት ይሻለኛል። ዝምተኛ፣ ታጋሽና መልአክ የሆነውን ሕዝባችንን ምን ያህል እንደሚንቁትና እንደሚጠሉት እየታዘብነው ነውን?! እንስሳ እንኳን 'የራሴ' በሚለው ላይ ይህን ያህል ጥላቻ አያሳይም።

ሉሲፈራውያኑ አለቆቻቸው የሰጧቸውንና የሚያዟቸውን በመቀበል ሕዝባችንን እያታለሉ፣ በየጊዜው ሙቀቱን እየለኩ እና ጠላት/ ወዳጅ እያፈራረቁ ጊዜ በመግዛት ለቀጣዩ ጭፍጨፋ በመዘጋጀት ላይ ናቸው።

👹 ሉሲፈራውያኑ የሚዘውሯቸው አሻንጉሊቶች፤

💭 መጀመሪያ እነ አረጋዊ በርሀ፣ ኢሳያስ አፈወርቂ (አብደላ-ሐሰን) እና ኦነጎች ተቃዋሚ መስለው እንዲያፈነግጡ ተደረጉ። የባድሜ ዕልቂት ተካሄደ፣ እነ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እና አቡነ ጳዎሎስ ተገደሉ፣ የስልጣን ወንበሩን ለጋላ-ኦሮሞዎች እንዲያስረክቡ ታዘዙ፣ ቆሻሻውን ጂኒ አብዮት አሕመድ ዓሊን በጠቅላይ ሚንስትርነት ሾሙት፣ እነ ደብረ ጽዮን፣ ጌታቸው ረዳ፣ ፈትለወርቅ፣ ኬሪያ ኢብራሂም፣ እባብ ዱላ ገመዳ ወዘተ ወደ መቐለ እንዲያመሩ ተደረጉ፣ እነ ጄነራል ጻድቃን፣ አረጋዊ በርሀ፣ ጄነራል አሞራ ዩኑስ፣ አርኸበ ዕቁባይ ወዘተ አዲስ አበባ ይቆዩ ዘንድ ተመከሩ፣ ኦነግ፣ ግንቦት ሰባት፣ ኢሳት ወዘተ በመቐለ በኩል (የእነ ኦቦ ስብሐት ነጋን አቀባባል እናስታውሳለን?!) ወደ አዲስ አበባ ከእነ መሳሪያዎቻቸው እንዲያልሩ ተደረጉ፣ በጀነሳይድ ጦርነቱ ዋዜማ ጄነራል ጻድቃን ለዝግጅት ወደ ትግራይ እንዲሄዱ ታዘዙ፣ የተባበሩት ኤሚራቶች በአሰብ፣ አሜሪካና እስራኤል ከጂቡቲና ኤርትራ በኩል የሰው-አልባ/ድሮኖችን እንዲያከማቹ ተደረጉ፣ ወረራው ከሁሉም አቅጣጫ ልክ በእነዚህ ቀናት ተጀመረ፣ ክርስቲያኑን ሕዝባችን በህወሓት ጠቋሚነት በየዓብያተ ክርስቲያናቱ፣ ገዳማቱ፣ ትምሕርት ቤቶች፣ ሆስፒታሎች፣ ወፍጮ ቤቶች ክፉኛ ተጨፈጨፈ፣ የማይፈልጓቸውን የእነ መለስ ዜናዊ ተከታዮች እነ አቶ ስዩም መስፍንን፣ ፣ አቶ አስመላሽ ወልደስላሴን ፣ አቶ አባይ ፀሃየን ገደሏቸው፣ ( ከጋላ-ኦሮሞዎቹ በኩል እስካሁን አንድም የተገደለ ባለሥልጣን ወይም መሪ የለም፣ ጨፍጫፊ ፓይለቶችና የጦር መሪዎች እንኳን 'ተማርከዋል ከተባለ በኋላ እንዲለቀቁ እና ለሌላ ጭፍጨፋ እንዲመለሱ ነው የተደረጉት) ፣ በእነ ጀነራል ጻድቃን መሪነት ዲያብሎሳዊ ሤራው ያልገባቸውን ወጣት የትግራይ አርበኞችን እስከ ደብረ ብርሃን ድረስ እንደ በግ ተሰባስበው እንዲጓዙ ካደረጓቸው በኋላ ከፍተኛ የድሮን ጭፍጨፋ አካሄዱባቸው፣ በዓመቱ ጌታቸው ረዳ የሚመራው እና ጄኔራል ጻድቃን ገ/ትንሣዔ ያለበት 'ተገንጣይ-መሳይ' አመራር የማጭበርበሪያውን የፕሪቶሪያ ውል 'ፈረምን' እንዲል ተደረገ፣ እነ ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ከሚሊየን በላይ ክርስቲያን አባቶቼን እናቶቼን፣ እኅቶቼንና ወንድሞቼን የጨፈጨፈውን አረመኔ ጋላ-ኦሮሞ አብዮት አሕመድ ዓሊን “ከልቤ አመሰግነዋለሁ!” አለ...…አሁን የፕሬቶሪያውያን የማጭበርበሪያ ውል 'ፈርመናል' ያሉት እነ ጌታቸው እና ጻድቃን ከእነ ኬሪያ ኢብራሂም፣ አሞራ ዩኑስ፣ አርኸበ ዕቍባይ፣ አረጋዊ በርሀ ጋር ለመቀላቀልና ሁሉም አንድ መሆናቸውን በድፍረት ለማሳየት ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ።

👉 ተሲስ፡ በይፋ ሉሲፈራውያን የፋሺስት ጋላ ኦሮሞን እስላማዊ አገዛዝ ይጠብቃሉ እና ይደግፋሉ።

🛑 እንደተለመደው፤ 👉 “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” + Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)👈 የሚለውን የሉሲፈራዊውን ጆርጅ ሄገልን ዲያሌክቲክ በመከተል ሤራቸውን ይፈጽማሉ።

ኅዳር ፲፫ ቀን ፣ ፳፻፲፱ ዓ/ም 

መቐለ ፡ ኢትዮጵያ

No comments: